ዜና
ኢህአዴግ ሚዲያውን ለምርጫ ቅስቀሣም ሆነ ፖሊሲውን በስፋት ለህዝቡ ለማድረስ እየተጠቀመበት እንደሆነና በፓርቲው ንብረትና በኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት መካከል ያለው ልዩነት እንደማይታወቅ በመግለፅ ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ የሚያቀርቡትን አቤቱታ ተቀባይነት የለውም ያሉት ኃላፊው፤ ህዝቡ ኢህአዴግን መንግስት አድርጐ ሲመርጥ ፖሊሲውን በስፋት እንዲያስተዋውቅ እውቅናና ይሁንታ ሰጥቶታል…
Read 4044 times
Published in
ዜና
በቁጥጥር ሥር በዋሉት ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ ምርመራውን እያካሄደ መሆኑም ታውቋል፡፡ ከፍተኛ ገንዘብ ያወጣሉ የተባሉት እነዚህ ንብረቶች በሞያሌ በኩል ወደ ኬኒያ ተወስደው ሊሸጡ በዝግጅት ላይ እንደነበሩና ዕቃዎቹን በሞያሌ በኩል ወደ ኬኒያ የሚያጓጉዙ ተረካቢዎችም እንዳሉ ተጠቁሟል፡፡ ፖሊስ በጉዳዩ ላይ…
Read 3190 times
Published in
ዜና
እሱም ስላለቀ ተጨማሪ ብድር እየፈለግን የደረሰውን እያስረክብን ነው፡፡ ውላችንን ለመፈፀምና ለቀጣይ ገበያ ስንል በኪሳራ እናስረክባለን፡፡” ብለዋል - አቶ ሰለሞን ታሪኩ፡፡ “በዶላር የምንዛሬ ለውጥ፣ በመለዋወጫዎች መናር፣ በመኪና ቀረጥ መጨመርና በሌሎች ምክንያቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሞናል፡፡ 120ዎቹን ደንበኞች ገንዘብ ፈልገን በራሳችን ኪሳራ እናስረክባለን፡፡…
Read 2724 times
Published in
ዜና
በዚሁ መሠረት የዳሽን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ “ሜቄዶኒያ ሂዩማኒተሪያን አሶሾዬሽን” የሚያበረክተውን ማኅበራዊና ሰብአዊ አስተዋጽኦ በጥልቀት በማጤን ማኅበራዊ ኃላፊነትን በጋራ ለመወጣት በማሰብ የ200,000 ብር ድጋፍ በመስጠቱ ደስታ እንደተሰማው ገልጿል፡፡ የ“ሜቄዶኒያ ሂዩማኒተሪያን አሶሴሽን” መስራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ቢኒያም በለጠ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከአዲስ…
Read 3417 times
Published in
ዜና
በአዲሱ አሰራር ደንበኞች ተጠቀሙም አልተጠቀሙም ይከፍሉት የነበረው ክፍያ የሚቀር ሲሆን ለተቋማት ብቻ ይፈቀድ የነበረው ባለመስመር ሞባይል ለግለሰቦች ተፈቅዷል፡፡ ባለካርድ ሞባይልን ወደ ባለመስመር፣ ባለመስመርን ወደ ባለ ካርድ መቀየርም ተፈቅዷል ያሉት አቶ አብዱራሂም፤ አምስትና ከዚያ በላይ ሠራተኞች ያሏቸው ድርጅቶች ለአገልግሎቱ ከተመዘገቡ (CUG)…
Read 8337 times
Published in
ዜና
ባለፈው ዓመት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሕይወት ነክ ካልሆነው የኢንሹራንስ ሥራ 336 ሚ ብር፣ ከሕይወት ኢንሹራንስ ደግሞ 13.53 ሚ ብር በአጠቃላይ 349.53 ሚ ብር የአረቦን ገቢ በማስመዝገብ ከታክስ በፊት 42 ሚ. ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ህዳር 10 ቀን…
Read 3608 times
Published in
ዜና