Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(7 votes)
ለሦስት ሰዓት በሚቆየው ኮንሰርት አዳዲስ ዘፈኖች ሰርቷልበሚቀጥለው ሳምንት በጊዮን ሆቴል በሚቀርበው የቴዎድሮስ ካሳሁን (የቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት፤ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት በክብር እንግድነት ተጋብዘዋል።ኢትዮጰያ ከ31 አመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ፤ በእሁዱ ጨዋታ ለእግር ኳስ ቡድናችን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ ያለው ቴዲ…
Rate this item
(10 votes)
የምዝገባው ጊዜ በቅርቡ ይፋ ይደረጋልየስምምነት ሰነዱ ከትናንት በስቲያ ተፈርሟል የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ይረዳል በሚል በአዲስ አበባ ከተማ በአስር ሺህ ቤቶች ይጀመራል ለተባለው የ40/60 ቤቶች ምዝገባ፣ ቤት እንደሌለም ሆነ የጋብቻ ሁኔታን የሚገልፅ ማስረጃ እንደማያስፈልግ፣ ንግድ ባንክም ይህንን ማስረጃ የመጠየቅ ሥልጣን…
Rate this item
(1 Vote)
የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ እድገትና የኢኮኖሚ ልማት ለማገዝ የ805 ሚ. ብር የገንዘብ ድጋፍ ሰሞኑን ሰጠ፡፡ የገንዘብ ድጋፉ የሀገሪቱን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማስፋፋትና ለማዘመን የሚውል ነው፡፡ የህብረቱ ድጋፍ ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እድገት ለማምጣት ያላትን አቅም መጠቀም እንድትችል ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ኢኮኖሚያዊ ልማቷን እንድታፋጥን…
Rate this item
(3 votes)
ፖሊስ በጉዳዩ ላይ ምርመራ እያካሄደ ነውልጄን ያለአግባብ ወስደው የቀበሩት ሰዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል - እናትበየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ላይ ቆይቶ ህይወቱ ያለፈውን የአንድ ዓመት ከ6 ወር ህፃን ብሩክ ጣሰውን አስከሬን የአዲስ አበባ ጽዳትና ውበት መናፈሻ በስህተት ወስዶ በመቅበሩ የህፃኑ ወላጆች…
Rate this item
(2 votes)
ጉዳዩ ከተጣራ በኋላ በአዛዡ ላይ ክስ ሊመሰረት እንደሚችል የተናገሩት ተወካዩ፤ የከተማዋን ፀጥታ ለማስጠበቅ የተቀሩት ሃያ አንድ ፖሊሶች በቂ ባለመሆናቸው ከአጐራባቿ ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ተጨማሪ ፖሊሶች በውሰት መምጣታቸውን ተናግረዋል፡፡40ሺህ ያህል ነዋሪዎች ያሉዋት የአረካ ከተማ ተመሳሳይ አሰቃቂ ወንጀል በቅርብ ጊዜ እንዳላስተናገደች እማኞች…
Rate this item
(4 votes)
በሌላ በኩል በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሕንጻ ግንባታ ጋር በተያያዘ ተፈጽሟል የተባለውን ሙስና እና በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት የሰፈነውን የአስተዳደር በደል የሚያጣራ በቅዱስ ሲኖዶሱ የተሠየመ እና በምክትል ሥራ አስኪያጁ አቶ ተስፋዬ ውብሸት የሚመራ ሦስት አባላት…