ዜና

Rate this item
(11 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም ከሲ.ዲኤም.ኤ እና ከኢ.ቪ.ዲኦ ቀጣይ የሆነውን ሦስተኛ ትውልድ ፈጣን የ3ጂ ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡የ3ጂ ፈጣን ኢንተርኔት ጥቅል አገልግሎት የቀረበው ለሦስት የአገልግሎት ዐይነት ተጠቃሚዎች ሲሆን ለ1GB ከተጨማሪ 150 ሜጋ ቢት ልዩ ጥቅም ጋር በ400 ብር፣ ለ2GB ከተጨማሪ 200…
Rate this item
(13 votes)
በከተማ አውቶቡሶች ከመደበኛው ተጓዥ በላይ ከጫኑ ለሾፌሩና ለረዳቱ ኮሚሽን ይከፈላል በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚታየው የትራንስፖርት ችግር ለዘመናት የቆየና የተወሣሰቡ ችግሮች ያሉበት በመሆኑ በአጭር ጊዜ ሊፈታ ይችላል ተብሎ እንደማይገመት ተገለፀ፡፡ ለችግሩ ጊዜያዊ መፍትሔ ለመስጠት የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን ጥረት እያደረገ መሆኑም…
Rate this item
(28 votes)
በማስታወቂያና በፊልም ስራ የሚታወቀው አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ፤ በመድፈር ሙከራ አቤቱታ እንደቀረበበት መወራቱን በተመለከተ ተጠይቆ፤ “በሬ ወለደ ወሬ ነው” ሲል አስተባብሏል፡፡ የሠራዊት መልቲ ሚዲያ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ሠራዊት ፍቅሬ ላይ አንዲት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ለፖሊስ አቤቱታ ማቅረቧን የሚናገሩ ምንጮች፣ ባለፈው ቅዳሜ “ለማስታወቂያ…
Rate this item
(5 votes)
በኢንተርኔት አማካኝነት የተቃዋሚዎችን መረጃ ለመሰለልና እንቅስቃሴያቸውን ለመከታተል የሚያገለግል ማጥመጃ ሶፍትዌር (Trojan horse) የሚጠቀሙ 25 አገራት እንዳሉ የገለፀ አንድ የካናዳ የጥናት ተቋም፤ ኢትዮጵያን በማካተት የበርካታ አገራትን በስም ጠቅሷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት አስተባብሏል፡፡ ማጥመጃው ሶፍትዌር በተለያዩ መንገዶች የቫይረስ መከላከያ ዘዴዎችን አልፎ እየሾለከ ወደ…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞ የሜጋ ማስታወቂያ ሥራ አስኪያጅና የኦዲዮ ቪዡዋል አሳታሚዎች ማኅበር ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዕቁባይ በረኸ፤ የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በእርሳቸውና እና በሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል ላይ አቅርቦት በነበረው የታክስ ማጭበርበር ወንጀል ክርክር ጉዳይ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘው ዐቃቤ ሕግ ይግባኝ…
Rate this item
(3 votes)
አስራ አምስት የአፍሪካ አገራት የICT ሚኒስትሮቹን ጨምሮ ከ500 በላይ ተሣታፊዎች የሚገኙበትና የተለያዩ የICT ማህበረሰብ ክፍሎች በጋራ የሚሠሩበትን ሁኔታ ያመቻቻል የተባለ የአፍሪካ ኢንፎርሜሽን ፈጠራ ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ የፊታችን ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ይከፈታል ተብሎ የሚጠበቀው ጉባዔ፤ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የተቀናጀ አሠራርን…