ዜና
የኤሌክትሪክ ሃይል ለማመንጨት ተብሎ የሚገነባውን የግልገል ጊቤ 3 ግድብ ለማስቆም ዘመቻ የምታካሂድ ኬንያዊት የአካባቢ ጥበቃ ተሸላሚ ሆነች። የ30 አመቷ አይካል አንጀሊ የግድቡን ግንባታ ለማስቆም የአካባቢ ጥበቃ ቡድን ያቋቋመችው ከሶስት አመት በፊት ሲሆን፤ በተመሳሳይ አለማቀፍ ቡድኖች ድጋፍ አማካኝነት ለግድቡ ግንባታ ታስቦ…
Read 15477 times
Published in
ዜና
የቤተ ክርሥቲያን ራስ የሆነው ኢየሡሥ ክርስቶስ፤ ከ2000 ዓመታት በፊት በእሥራኤል ፍልሥጤም ሠላሣ ሶስት ዓመታት እንደ ሠው ሥጋ ለብሶ ከኖረ በኋላ፤ ዓርብ ዕለት ከቀኑ በዘጠኝ ሠዓት ግድም በጌተሠማኒ ጐሎጐታ ሲሰቀል ኃጢያትና መርገምት አብረውት ተሠቀሉ፡፡ የቤተ መቅደስ መጋረጃዎች ተቀደዱ፤ ፀሐይና ጨረቃ ተጋረዱ፡፡…
Read 7713 times
Published in
ዜና
የግብፁ ህዝባዊ አብዮት ቀጣይ ሂደት እንደሆነ የተናገሩት በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር መሃመድ ኢድሪስ፤ የታህሪር አደባባይ ሰልፈኞች የጠየቁት የነፃነትን፣ ክብርንና ፍትሃዊነትን እንደነበር በማስታወስ አብዮቱ ገና አላበቃም፡ በምርጫ ሥልጣን ላይ የሚወጣው ፓርቲ ወይም ድርጅት ይሄን የህዝብ ፍላጐት እንዲያሟላ ይጠየቃል፤ ህዝቡ የጠየቀው ካልተሟላለት ግን…
Read 5542 times
Published in
ዜና
የሸቀጦች ዋጋ መናር የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል ገበያ በእጅጉ አቀዝቅዞታል፡፡ የገበያው ዋጋ ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ ያሰቡትን ሳይሸምቱ ከገበያ የሚመለሱ ሸማቾች ቁጥር በርካታ ነው፡፡ የበዓል ገበያውን ለመቃኘትና ሻጭና ሸማቹን ለማነጋገር ሰሞኑን በተለያዩ የገበያ ስፍራዎች ተዘዋውረናል፡፡ በሁሉም አካባቢዎች ሸማቾች የሚያነሱት ጉዳይ የዋጋውን መናርና…
Read 19010 times
Published in
ዜና
ዛሬ የምንሰራው ሥራ የዛሬውን ህይወት ለነገው ትውልድ ማንፀባረቅና ለመጪው ዘመን መንገዱን መጥረግ አለበት የሚሉት ግንባር ቀደሙ የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ሊቅ የነበሩት እጅግ የተከበሩት የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፤ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት ባደረባቸው ህመም ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው በተወለዱ በ80 ዓመታቸው…
Read 21134 times
Published in
ዜና
ደርግ መውደቁን ብደግፍም መንግስት የተጀመረውን ዲሞክራሲ አጨናግፏል - ዶ/ር መረራ ጉዲና የመንገድ ስራዎች እድገታቸው ጥሩ ነው - ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዲሞክራሲያዊ መብቶች በህገ መንግስቱ ላይ መካተታቸው ጥሩ ነገር ነው - አቶ ሙሼ ሰሙ መንግስት ልማት መስራቱ ግዴታው ነው - አቶ…
Read 19868 times
Published in
ዜና