ዜና
በሰሜን ምስራቅ አማራ ክልል፣ ኦሮሚያ ዞን ጨፋ ሮቢት ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች በአብዛኛው ከቤተሰባቸው ውስጥ አንዱን በበረሃ ጉዞ ወይም በባህር እንዳጡ ይናገራሉ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች በተለይ ወጣቱ በየመን በኩል ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመሻገር ሁሌም ልባቸው እንደቆመ ነው፡፡ ያለምክንያት ግን አይደለም፡፡ የሚያውቁት የአካባቢያቸው…
Read 5590 times
Published in
ዜና
.ዳዬሪየ ዛሬ እናቴ የሞተችበት ቀን ነው፡፡ እናቴን ማን እንደገደላት ልንገርሽ? አባቴ ነው፡፡ ዛሬ እናቴን ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ጉድጓድ ውስጥ ሲከቷት አየሁ፡፡ አሁን ብቻዬን ነኝ፡፡ ትምህርት ቤት ሲከፈት ለጓደኞቼ እናቴ የት ሄደች እንደምላቸው አላውቅም..... እናቷ በአባቷ የተገደሉባት የዘጠኝ ዓመቷ ታዳጊ ከእናቷ…
Read 5413 times
Published in
ዜና
በተቃዋሚ አመራሮች እስር... መንግሥትና ተቃዋሚዎች የተወዛገቡ ነዉባለፉት ሦስት ወራት መንግሥት በሽብርተኝነት ጠርጥሯቸው ከተያዙት ሠላሳ ሰዎች ውስጥ አስሩ ጋዜጠኞችና ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እንደሆኑ ታውቋል፡፡ መንግሥት በሰጠው መግለጫ፤ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች የተያዙት እየፈፀሙ ያሉትን ተግባር ደርሼበት እንጂ በፖለቲካ…
Read 4734 times
Published in
ዜና
ከዚህ ቀደም እንደተለመደው በኪነጥበቡና በፖለቲካው ዘርፍ ጉልህ ሚና ያላቸው ባለሙያዎች 2003 ዓ.ምን እንዴት እንዳሳለፉትና በ2004 ለአገራቸው የሚመኙትን ተናግረዋል፡፡ አብዛኞቹ አርቲስቶች ባሳለፍነው ዓመት የጥበቡ ዘርፍ እንዳደገ ቢስማሙም እየናረ የመጣው የኑሮ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ጠቅሰው የተሻለ ዘመን እንዲመጣ ተመኝተዋል፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች በበኩላቸው…
Read 4670 times
Published in
ዜና
ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን /ቴዲ አፍሮ/ አዲስ አልበሙን ከሁለት ወራት በኋላ በመጪው ህዳር ወር እንደሚለቅ አስታወቀ፡፡የአንጋፋው ድምፃዊ ተፈራ ካሣ ልጅ የሆነው ድምፃዊ ግርማ ተፈራ ..እኔ አይደለሁማ.. የሚል ስያሜ የሰጠውን አዲስ አልበም ምረቃ አስመልክቶ ባለፈው ማክሰኞ በታምሩ ፕሮዳክሽን በጣይቱ ሆቴል ተዘጋጅቶ…
Read 4880 times
Published in
ዜና
በአጭር ጊዜ የሚታየኝ ተስፋ የለምበ2003 አጣሁት የምለው ነገር የለም በግሌ፡፡ በአገሪቱ ግን የታጡ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ በደቡብ እና በደቡብ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች ድርቁ እና ረሀቡ እጅግ ተስፋፍቶ መሄዱ ያሳዝናል፡፡ መንግሥት ድርብ አሀዝ እድገት አምጥቻለሁ በሚልበት ሰዓት ይሄን ነገር መቋቋም አለመቻሉን…
Read 4172 times
Published in
ዜና