ዜና

Rate this item
(10 votes)
ባለፈው ሳምንት በጐንደርና በደሴ ሠላማዊ ሰልፍ ያካሄደው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ተመሳሳይ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ ከበርካታ ከተሞች የህዝብ ጥያቄ እንደቀረበለት በመጥቀስ በ16 ከተሞች የተቃውሞ ሰልፉንና ህዝባዊ ስብሰባዎች ለማካሄድ እንደወሰነ ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ ሐምሌ 28 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ታቅዶ…
Rate this item
(13 votes)
ደራሲዋና አከፋፋዩ ለፖሊስ ቃላቸውን ሰጥተዋል “ፔላማ” የተሰኘው ፊልም በጥንቆላና በመፍትሄው ዙሪያ የሚያጠነጥን እንደሆነ የፊልሙ ደራሲና አዘጋጅ ሜሊ ተስፋዬ የገለፀች ሲሆን፣ ፊልሙ እምነታችንን የሚካ ነው በሚል ቅሬታ አንድ የእምነት ተቋም ለፖሊስ አቤቱታ አቀረበ፡፡ ሜሊ ተስፋዬና የፊልሙ አከፋፋይ ወደ ማዕከላዊ ምርመራ ተጠርተው…
Rate this item
(15 votes)
ከሃይማኖት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚዎች አጀንዳ አድርገው ማራገባቸው ለሃገሪቱ መፃኢ እድል ጠቃሚ አለመሆኑንና ሁለቱም ወገኖች ከዚህ ድርጊት መታቀብ እንዳለባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አሳሰቡ፡፡ በደሴ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት አባት በሆኑት በሼህ ኑሩ ይማም ላይ የተፈፀመውን ግድያ መንግሥት በቶሎ አጣርቶ…
Rate this item
(7 votes)
በተጠርጣሪዎች ላይ የ240 ምስክሮች ቃል ተቀብያለሁ…ፀረ ሙስና ኮሚሽንበ5 ኩባንያዎች ላይ የተጀመረው የኦዲት ስራ እስከ ሐምሌ 30 ይጠናቀቃልአቶ ገ/ዋህድ ከመንግሥት የተሰጣቸውን መኖሪያ ቤት በ20 ቀን እንዲያስረክቡ ታዘዋል በሙስና ተጠርጥረው በታሰሩ የጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን ኃላፊዎች ላይ ክስ ለመመስረት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ለስድስተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የቦይንግ ኩባንያ ዘመናዊ ምርት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድሪም ላይነር አውሮፕላን (“B787”) ባለፈው አርብ ለንደን ደርሶ ካረፈ በኋላ ጭራው አካባቢ እሳት ተነስቶበት መለብለቡ የሚታወስ ሲሆን፤ የቃጠሎው መነሻ ከሬዲዮ መገናኛ አንቴና ጋር የተያያዘ እንደሆነ በምርመራ ተረጋገጠ፡፡ የእንግሊዝ የአየር አደጋ ምርመራ ክፍል…
Rate this item
(2 votes)
በአክሲዮን ሽያጭ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ በአምስት አመታት ከ80 ሚ.ብር በላይ ለማግኘት ያልቻለው የህብር ስኳር አክሲዮን ማህበር፤ የባለአክሲዮኖች እልባት ያጣ ውዝግብ ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፤ በርካታ ባለአክሲዮኖች ለንግድ ሚኒስቴር በድጋሚ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ከጠቅላላው የአክሲዮን ሽያጭ 8 በመቶ ድርሻ ያላቸው…