ዜና

Rate this item
(12 votes)
ጥርሷ ረግፏል፤ ጉልበቷ ተሰባብሯል ተጠርጣሪዋ ከእስር እንድትለቀቅ ተደርጓል መታሰቢያ ካሣዬ (ከድሬዳዋ) በሐረር ከተማ፣ ፈረስ መጋላ አንደኛ መንገድ በተሰኘው አካባቢ በቤት ሠራተኛነት የተቀጠረች የ12 ዓመቷ ሰሚራ አብዲ በአሠሪዋ ከፎቅ ላይ ተወረወረች፡፡ ታዳጊዋ በውርወራው ጥርሶቿ ረግፈው፣ ጉልበቷም ተሰባብሯል፡፡ ተጠርጣሪዋ ከእስር መለቀቋን ፖሊስ…
Rate this item
(5 votes)
ባንቢስ አካባቢ ለረጅም ህንፃ ግንባታ እያገለገለ በነበረ “ሊፍት ክሬን” ላይ በደረሠ አደጋ 3 ሠዎች ህይወታቸው አለፈ፡፡ ባለፈው ረቡዕ ከቀኑ 9፡30 አካባቢ በደረሠው አደጋ የግንባታ ስራው አልቆ ሠራተኞች የመወጣጫ ሊፍቱን በማውረድ ላይ ሣሉ ነው አደጋው የደረሰው ብለዋል - የህንፃ ተቋራጩ ኩባንያ…
Rate this item
(4 votes)
የአካባቢና ማሟያ ምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ራሳቸውን ለመራጩ ህዝብ እንዲያስተዋውቁ በሚል በምርጫ ቦርድ እና በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የተደለደለው የቴሌቪዥንና የሚዲያ የአየር ሰአት ፍትሃዊ አለመሆኑን ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፣ የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ሃይሎች ግንባር (ኢፌዲሃግ) እና የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)…
Rate this item
(3 votes)
የኤግዚቢሽን ማዕከል የጨረታ ዋጋ በአስር ዓመት ውስጥ በአስር እጥፍ መጨመሩ እንዳሳሰባቸው አዘጋጆችና ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡ በኤግዚቢሽን ማዕከሉ ለበርካታ ጊዜ ሲጫረቱና ሲሰሩ የቆዩ ነጋዴዎች ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ በየጊዜው የጨረታ ዋጋ በማሻቀቡ አንዳንድ አዘጋጆች ከሥራው እያፈገፈጉ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ለመጪው አዲስ ዓመት የቀረበው የጨረታ…
Rate this item
(1 Vote)
“ዜብራ” ላይ ሰው ገጭተው ሸሽተዋል በመባል ለ10 ቀናት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የቆዩት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ፀሐይ ሽፈራው በዋስ ተፈቱ፡፡ ወደ ውጭ አገር እንዳይጓዙ ታግደዋል፡፡ በትናንቱ የቂርቆስ ምድብ ችሎት፤ ፖሊስ የአንድ ምስክር ማስረጃ ውስብስብ ሁኔታ ፈጥሮብኛል ብሏል፡፡ አቶ ፀሐይ…
Rate this item
(1 Vote)
በሰው ግድያና በማታለል ወንጀል ሞት ተፈርዶበት የነበረውና በይግባኝ ወደ እድሜ ልክ እስራት ተቀይሮለት በማረሚያ ቤት የሚገኘው ታምራት ገለታ ወርቆች በየካራታቸው ተለይተውና ተጨፍልቀው ለብሔራዊ ባንክ ገቢ መሆናቸውን በፌደራል መንግስት የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አቶ አወቀ አበራ…