ዜና
“ዜብራ” ላይ ሰው ገጭተው ሸሽተዋል ተብለው በፖሊስ የተያዙት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ፀሐይ ሽፈራው የዋስትና ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን፤ ፖሊስ ምርመራ አለመጨረሱንና የምስክሮችን ቃል ተቀብሎ አለማጠናቀቁን ስለገለፀ ለሳምንት ተቀጠሩ፡፡ ከትላንት በስቲያ ከሰዓት በኋላ በርካታ የአዋሽ ባንክ ሠራተኞች በተገኙበት የቂርቆስ ምድብ…
Read 3151 times
Published in
ዜና
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በሃገሪቱ ሶስት ክልሎች በሚገኙ አባላቱ እና ደጋፊዎቹ ላይ መፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እና ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ትላንት በፅ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡ፓርቲው በመግለጫው፤ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል እንዲሁም በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች…
Read 2545 times
Published in
ዜና
በቢሾፍቱ ከተማ በባቦጋያ ሃይቅ ዙሪያ በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ሩሲያዊ በሆኑት ዶ/ር አስራት ለገሰ ባለቤትነት በ150 ሚ ብር ወጪ የተገነባው “አዶላላ ሪዞርት” በሚቀጥለው እሁድ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል፡፡የአዶላላ ሪዞርት ሃምሳ ደረጃቸውን የጠበቁ የመኝታ ክፍሎች፤ የስፖርትና የመዝናኛ ማዕከሎች ያሉት ሲሆን በምረቃ በዓሉ…
Read 3803 times
Published in
ዜና
በተቅማጥ በሽታ ህይወታቸው የሚያልፈውን በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ህፃናትን ከሞት ለመታደግ የሚያስችለውን ዚንክ የተባለ ንጥረ ነገር ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት ማይክሮ ኒውትሬንት የተባለውና በካናዳ መንግስት የሚደገፈው ድርጅት ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር ሰሞኑን ተፈራረመ፡፡ ባለፈው ሣምንት በሒልተን ሆቴል በተካሄደው በዚሁ የስምምነት…
Read 3923 times
Published in
ዜና
የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ ሥራ ላይ የሚያሰማራቸው ወጣት ዲፕሎማቶች የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ እያካሄዱ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የግብፅ አምባሳደር መሃመድ በድሪ የሚመሩት ሠላሳ ወጣት ዲፕሎማቶች ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናትን ያነጋገሩ ሲሆን ካለፈው ረቡዕ እስከ ዛሬ ባህርዳር ከተማ እና አካባቢውን…
Read 3101 times
Published in
ዜና
ሔንከን ቢራ ፋብሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ በ120 ሚሊዮን ዩሮ ለሚያስገነባው የቢራ ፋብሪካ ከትናንት በስቲያ የመሠረት ድንጋይ ተጣለ፡፡ የበደሌ እና የሐረር ቢራ ፋብሪካዎችን በመግዛት የኢትዮጵያ ቢራ ገበያን የተቀላቀለው ሔንከን፤ በአዲስ አበባ ክልል ዙሪያ አቃቂ ቂሊንጦ በተባለው ሥፍራ ላይ በሚያስገነባው የቢራ ፋብሪካ በዓመት…
Read 2518 times
Published in
ዜና