Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(4 votes)
በሌላ በኩል በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሕንጻ ግንባታ ጋር በተያያዘ ተፈጽሟል የተባለውን ሙስና እና በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት የሰፈነውን የአስተዳደር በደል የሚያጣራ በቅዱስ ሲኖዶሱ የተሠየመ እና በምክትል ሥራ አስኪያጁ አቶ ተስፋዬ ውብሸት የሚመራ ሦስት አባላት…
Rate this item
(7 votes)
የፓርቲው ልሳን ጋዜጣ ወደ መጽሔት ሊቀየር ነው መንግስት በፕሬስ ላይ የሚያደርሰው አፈና እንዲቆም ያሳሰበው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፤ ከህትመት የታገዱት የፓርቲው ልሳን “ፍኖተ ነፃነት” እና “ፍትህ“ ጋዜጣ ለህትመት እንዲበቁ ጠየቀ፡፡ የፓርቲው አመራሮች ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ፤ “ፍኖተ ነፃነት” ወደ ህትመት እንድትመለስና…
Saturday, 06 October 2012 12:41

አቶ ከፍያለው አዘዘ አሜሪካ ገብተዋል

Written by
Rate this item
(4 votes)
የኤጀንሲው ዳይሬክተር በአሜሪካ ሥራ አግኝተዋል ከአንድ ዓመት በፊት ከምክትል ከንቲባነትና ከማስታወቂያ ቢሮ ኃላፊነት በግምገማ የተነሱት አቶ ከፍያለው አዘዘ እና የግል ተቋማት ሠራተኞች የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው በላይ ከአገር እንደወጡ አለመመለሳቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ሁለቱም ግለሰቦች አሜሪካን አገር እንዳሉ…
Rate this item
(6 votes)
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ሞት ተከትሎ በተጠራው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ምክትላቸው የነበሩትን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከሾመ ወዲህ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱ ቦታ ክፍት ሆኖ የቆየ ሲሆን ለዚህም ሚኒስቴሩን ላለፉት ሁለት አመታት በሚኒስትር ደኤታነት ያገለገሉት አምባሳደር…
Rate this item
(3 votes)
“መንግስት የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብት የመውረስ ስልጣን የለውም” የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሀብትና ንብረት ሊወረስ ነው በሚል የወጣውን ዘገባ የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ አስተባበለ፡፡ መንግስት እንኳንስ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ይቅርና የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብትና ንብረት…
Rate this item
(3 votes)
ለዓመታት ከሰዎች ጋር ተላምደው በሠላም እንደኖሩ የሚነገርላቸው የሐረር ጅቦች፤ሰዎች ላይ በቀን ጥቃት ማድረስ እንደጀመሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ሰሞኑን አራት ህፃናት ከመኖሪያ ቤታቸው ደጃፍ በጅቦች ሲወሰዱ የአካባቢው ህዝብ ተረባርቦ ሶስቱን ህፃናት በህይወት ሊያተርፋቸው ቢችልም አንድ ህፃን በጅቡ ተበልቷል፡፡ በምሥራቅ ሐረርጌ ሐረር…