Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(212 votes)
ግብረሰዶም ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ መጠን እየተስፋፋ ነውአብዛኞቹ የከተማዋ ማሳጅ ቤቶች የወሲብ ንግድ እንደሚያጧጡፉ ታውቋል ከ3600 በላይ ህገወጥ ልማዶችና የወሲብ ድርጊቶች የሚፈፀምባቸው ቤቶች አሉ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ፖሊሶችና ነጋዴዎች የአነቃቂ እፆች ተጠቃሚ ናቸው በእርቃን ጭፈራ ቤቶች ደጃፍ ከሚቆሙ መኪኖች አብዛኛዎቹ የመንግስትና የንግድ…
Rate this item
(12 votes)
ልማት ጽ/ቤት ንብረት ተዘርፏልበኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለግንባታ የሚያገለግሉ ብረቶች በተደጋጋሚ መዘረፋቸውን የተናገሩት የጽ/ቤቱ የቀድሞ ንብረት ቁጥጥር ሠራተኛ ወ/ሮ አልማዝ ወ/አማኑኤል፤ ከ800ሺ ብር በላይ የሚያወጣ የፅ/ቤቱ ንብረት ቢዘረፍም እስካሁን ጉዳዩ በሃላፊዎች ቸልተኝነት እልባት እንዳላገኘ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡…
Rate this item
(6 votes)
በተለምዶ አጠራሩ አስራ ስምንት ልኳንዶ 07 ሰፈር በሚባለው አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች የገና በአል እለት ውሃ ከሚቀዱበት ባንቧ ድንገት ደም በመፍሰሱ መደናገጣቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የአካባቢው ውሀ ለሁለትና ለሦስት ቀን እንደሚጠፋ የገለፁት የአካባቢው ነዋሪ ወ/ት ህይወት መለሠ፤የገና በአል ሰሞን…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብሰባውን የፊታችን ሰኞ፣ እንደሚያካሂድ ተገለጸ፡፡ በሲኖዶሱ አቸስኳይ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ፣ በሀገር ውስጥ እና በሰሜን አሜሪካ በስደት በሚገኙት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት መካከል በተጀመረው የዕርቅና ሰላም ውይይት ቀጣይነት ላይ በመነጋገር ዐቢይ ትርጉም ያለው…
Rate this item
(0 votes)
ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ በህብረተሰብ ጤናና በቢዝነስ አስተዳደር በማስተርስ ደረጃ ለማስተማር የሚያስችለው ስምምነት ትናንት ተፈራረመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የስምምነት ሰነዱን የተፈራረመው ኤቢኤች ሰርቪስ ከተባለና በስልጠና፣ በጥናትና ምርምር፣ በጤናና በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፎች እንዲሁም በፕሮግራምና ፕሮጀክት ትግበራ ላይ ከሚሠራ የግል ኩባንያ ጋር ነው፡፡ የጅማ…
Rate this item
(7 votes)
አንዱአለም ተገኝ ወደ ሳኡዲ አረቢያ የሄደው 20ሺ ብር ለኤጀንሲ ከፍሎ እንደሆነ ይናገራል -ለተለያዩ የግል ወጪዎቹም 5ሺ ብር አውጥቷል፡፡ ይሄን ሁሉ ገንዘብ ያወጣው ሳኡዲ አረቢያ በሹፍርና እንደሚቀጠርና ደሞዙም 28ሺ ብር እንደሆነ ከኤጀንሲው ስለተነገረው እንደነበር ይገልፃል፡፡ ሆኖም እዚያ ሲደርስ ቃል የተገባለትን አላገኘም፡፡…