ዜና
“የኢትዮ ታለንት ሾው” አሸናፊ “ሊፋን 320” ሞዴል ይሸለማልበሊፋን ሞተርስ የሚገጣጠሙ መኪኖች ተፈላጊነታቸው እየጨመረ በመምጣቱ ኩባንያው የማስፋፊያ ስራዎችን እያከናወነ ሲሆን በቅርቡ የመገጣጠሚያ ፋብሪካውን ወደ ዱከም እንደሚያዛውር ተገለፀ፡፡ የኩባንያው የፕሮሞሽን ማናጀር አቶ የንኤል ታምራት ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ኢስት ኢንዱስትሪ ዞን ተብላ በምትጠራው…
Read 4099 times
Published in
ዜና
እ.ኤ.አ በ2005 ዓ.ም ከሆላንድ መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠም ሥራውን የጀመረው ሆላንድ ካር በከፍተኛ ኪሣራ መዘጋቱ ይፋ ሆነ፡፡ የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ታደሰ ተሰማ ከአገር መውጣታቸው የተረጋገጠ ሲሆን ሰሞኑን ካሉበት አገር ሆነው የኩባንያውን መዘጋት በስልክ በሰጡት ጋዜጣዊ…
Read 3751 times
Published in
ዜና
የሁለቱን ሆቴሎች ባለቤትነት ወደ ገዳሙ ይዞታ የማዛወር ሂደት ተጀምሯልበወጣው ዜና ‹‹ስሜ ጠፍቷል›› ያሉት የደብሩ አስተዳዳሪ ነዳያኑን ምግብ ከልክለዋልበሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የቅዱስ ላሊበላ ደብረ ሮሃ ገዳም ሒሳብ በገለልተኛ የውጭ ኦዲተር እንዲመረመርና ‹‹ሀብቱን በሙስና እና ብኵንነት አጥፍተዋል፤ በካህናቱ፣ በሊቃውንቱና በሠራተኞቹ ላይ…
Read 4286 times
Published in
ዜና
በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በመቱ ቅርንጫፍ ሲተላለፉ የቆዩ ሶስት የጋምቤላ ሬዲዮ ፕሮግራሞች ለአስር ቀናት በቴክኒሽያን እጦት መቋረጣቸውን የፕሮግራሙ አስተባባሪ አቶ ማርቆስ ጉደታ ገለን፡፡ በመዠንገር፣ አኝዋክና ኑዌር ቋንቋዎች ከሰኞ እስከ እሁድ ከመቱ ቅርንጫፍ ይተላለፉ የነበሩ የጋምቤላ ፕሮግራሞች በቴክኒሺያን እጦት መቋጣቸው እንዳሳዘናቸው…
Read 3054 times
Published in
ዜና
በሁሉም የአፍሪካ አገራት በየዓመቱ ኅዳር 9 ቀን የሚከበረው የአፍሪካ የስታቲስቲክስ ቀን “ሥርዓተ ፆታን ያካተተ ስታቲስቲካዊ መረጃ በማመንጨት ልማታችንን እናፋጥን” በሚል መሪ መልዕክት ትናንት በአገራችን ተከብሯል፡፡ ቀኑ የሚከበረው የአፍሪካ ሕዝቦች ስለ ስታቲስቲክስ ጠቀሜታ በቂ ግንዛቤ እንዲያገኙና አገሪቱና መንግሥታት የስታቲስቲክስን የመረጃ ጥራት…
Read 6437 times
Published in
ዜና
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን የኢትዮጵያና መካከለኛው ምስራቅ አገራት ስርጭት ለሦስተኛ ጊዜ መቋረጡን ድርጅቱ አስታወቀ፡፡ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን አለምአቀፍ ማኔጅመንት እንዳስታወቀው፤ ጣቢያው ሁለት ጊዜ ከአረብሳት እንዲወርድ ከተገደደ በኋላ በዩተልሳት 7 ዌስት (EUTELSAT 7W) በድጋሚ ስርጭቱን ቢጀምርም ከ14 ቀናት በኋላ የአዲሱ የሳተላይት መስመር (በዩተልሳት 7…
Read 4965 times
Published in
ዜና