ዜና
የፓርቲው ልሳን ጋዜጣ ወደ መጽሔት ሊቀየር ነው መንግስት በፕሬስ ላይ የሚያደርሰው አፈና እንዲቆም ያሳሰበው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፤ ከህትመት የታገዱት የፓርቲው ልሳን “ፍኖተ ነፃነት” እና “ፍትህ“ ጋዜጣ ለህትመት እንዲበቁ ጠየቀ፡፡ የፓርቲው አመራሮች ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ፤ “ፍኖተ ነፃነት” ወደ ህትመት እንድትመለስና…
Read 2767 times
Published in
ዜና
የኤጀንሲው ዳይሬክተር በአሜሪካ ሥራ አግኝተዋል ከአንድ ዓመት በፊት ከምክትል ከንቲባነትና ከማስታወቂያ ቢሮ ኃላፊነት በግምገማ የተነሱት አቶ ከፍያለው አዘዘ እና የግል ተቋማት ሠራተኞች የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው በላይ ከአገር እንደወጡ አለመመለሳቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ሁለቱም ግለሰቦች አሜሪካን አገር እንዳሉ…
Read 3480 times
Published in
ዜና
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ሞት ተከትሎ በተጠራው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ምክትላቸው የነበሩትን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከሾመ ወዲህ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱ ቦታ ክፍት ሆኖ የቆየ ሲሆን ለዚህም ሚኒስቴሩን ላለፉት ሁለት አመታት በሚኒስትር ደኤታነት ያገለገሉት አምባሳደር…
Read 4400 times
Published in
ዜና
“መንግስት የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብት የመውረስ ስልጣን የለውም” የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሀብትና ንብረት ሊወረስ ነው በሚል የወጣውን ዘገባ የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ አስተባበለ፡፡ መንግስት እንኳንስ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ይቅርና የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብትና ንብረት…
Read 5411 times
Published in
ዜና
ለዓመታት ከሰዎች ጋር ተላምደው በሠላም እንደኖሩ የሚነገርላቸው የሐረር ጅቦች፤ሰዎች ላይ በቀን ጥቃት ማድረስ እንደጀመሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ሰሞኑን አራት ህፃናት ከመኖሪያ ቤታቸው ደጃፍ በጅቦች ሲወሰዱ የአካባቢው ህዝብ ተረባርቦ ሶስቱን ህፃናት በህይወት ሊያተርፋቸው ቢችልም አንድ ህፃን በጅቡ ተበልቷል፡፡ በምሥራቅ ሐረርጌ ሐረር…
Read 3970 times
Published in
ዜና
የታክሲ ቀጠና ለማንም አልበጀም እየተባለ ነው የአዲስ አበባ የታክሲ ገቢ በመቀነሱና የመለዋወጫ እቃዎች ዋጋ በመወደዱ የታክሲ ባለንብረቶች መኪናቸውን እየሸጡ ሲሆን በቀጠና ብቻ ተወስነው መስራታቸውና ቀለም ለውጠው ወደ ሌላ የስራ መስክ እንዳይገቡ መከልከላቸው ታክሲዎቻቸውን ለመሸጥ እንዳስገደዳቸው ይናገራሉ፡፡ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎችም ይሸጣል…
Read 3385 times
Published in
ዜና