Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(8 votes)
በቁጥጥር ሥር በዋሉት ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ ምርመራውን እያካሄደ መሆኑም ታውቋል፡፡ ከፍተኛ ገንዘብ ያወጣሉ የተባሉት እነዚህ ንብረቶች በሞያሌ በኩል ወደ ኬኒያ ተወስደው ሊሸጡ በዝግጅት ላይ እንደነበሩና ዕቃዎቹን በሞያሌ በኩል ወደ ኬኒያ የሚያጓጉዙ ተረካቢዎችም እንዳሉ ተጠቁሟል፡፡ ፖሊስ በጉዳዩ ላይ…
Rate this item
(5 votes)
እሱም ስላለቀ ተጨማሪ ብድር እየፈለግን የደረሰውን እያስረክብን ነው፡፡ ውላችንን ለመፈፀምና ለቀጣይ ገበያ ስንል በኪሳራ እናስረክባለን፡፡” ብለዋል - አቶ ሰለሞን ታሪኩ፡፡ “በዶላር የምንዛሬ ለውጥ፣ በመለዋወጫዎች መናር፣ በመኪና ቀረጥ መጨመርና በሌሎች ምክንያቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሞናል፡፡ 120ዎቹን ደንበኞች ገንዘብ ፈልገን በራሳችን ኪሳራ እናስረክባለን፡፡…
Rate this item
(5 votes)
በዚሁ መሠረት የዳሽን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ “ሜቄዶኒያ ሂዩማኒተሪያን አሶሾዬሽን” የሚያበረክተውን ማኅበራዊና ሰብአዊ አስተዋጽኦ በጥልቀት በማጤን ማኅበራዊ ኃላፊነትን በጋራ ለመወጣት በማሰብ የ200,000 ብር ድጋፍ በመስጠቱ ደስታ እንደተሰማው ገልጿል፡፡ የ“ሜቄዶኒያ ሂዩማኒተሪያን አሶሴሽን” መስራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ቢኒያም በለጠ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከአዲስ…
Rate this item
(7 votes)
በአዲሱ አሰራር ደንበኞች ተጠቀሙም አልተጠቀሙም ይከፍሉት የነበረው ክፍያ የሚቀር ሲሆን ለተቋማት ብቻ ይፈቀድ የነበረው ባለመስመር ሞባይል ለግለሰቦች ተፈቅዷል፡፡ ባለካርድ ሞባይልን ወደ ባለመስመር፣ ባለመስመርን ወደ ባለ ካርድ መቀየርም ተፈቅዷል ያሉት አቶ አብዱራሂም፤ አምስትና ከዚያ በላይ ሠራተኞች ያሏቸው ድርጅቶች ለአገልግሎቱ ከተመዘገቡ (CUG)…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ዓመት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሕይወት ነክ ካልሆነው የኢንሹራንስ ሥራ 336 ሚ ብር፣ ከሕይወት ኢንሹራንስ ደግሞ 13.53 ሚ ብር በአጠቃላይ 349.53 ሚ ብር የአረቦን ገቢ በማስመዝገብ ከታክስ በፊት 42 ሚ. ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ህዳር 10 ቀን…
Rate this item
(9 votes)
የዝነኛው የሬጌ አቀንቃኝ ቦብ ማርሌይ ባለቤት ማርሌ ለሁለት ሳምንት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንደምትመጣ ተገለፀ፡፡ የጉብኝቷ ዓላማ በኢትዮጵያ መንግስት በሚገነባው የህዳሴ ግድብ አስፈላጊነት በቂ ግንዛቤ ለመፍጠርና የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው ተብሏል፡፡ የቦብ እና ሪታ ማርሌ ፋውንዴሽን ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤…