Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ህይወትን በአደራ ተቀብሎ በአደራ የመመለሻ ሙያ ነው ይላሉ - ባለሙያዎቹ ስለ አኒስተዚያ ሙያ ሲናገሩ፡፡ የማደንዘዣ ሰጪ ባለሙያ ወይም የሰመመን ሰጪ ባለሙያ የሚሉት ስያሜዎች ሙያውን የሚገልፁ ስላልሆኑ፤ ሙያውን የአንስቴዢያ ሙያ፣ ማህበራቸውን ደግሞ የአንስቴቲስቶች ማህበር ብለውታል፡፡ ከ300 በላይ አባላት ያሉት ማህበሩ፤ ትናንት…
Saturday, 23 June 2012 08:56

ዶ/ር እሌኒ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ዶ/ር እሌኒ ገ/መድህን፣ የስራ ማስፋፊያ ዕቅዳቸው ተቀባይነት ማጣቱን ሮይተርስ የዘገበ ሲሆን ስራ አስፈፃሚዋ ከነበራቸው ሃላፊነት ለቀዋል፡፡ ዶ/ር እሌኒ በምርት ገበያ መስራችነታቸው ዓለማቀፍ ዕውቅናና ሽልማቶች እንዳገኙ የሚታወቅ ሲሆን ድርጅቱን ለመመስረትና ለመምራት አብረዋቸው…
Rate this item
(10 votes)
ትልቁ ነገር፤ ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ ለመግባት ከባድ አይደለም፡፡ ታሪካችንና ማንነታችንን እንድናውቅ የሚያግዙ ብዙ ድንቅ ስራዎች ትተውልን አልፈዋል፡ የኋለኛው ከሌለ አይኖርም የፊተኛው እንደተባለው ነው፡ ያ የማንነታችን ጉዞ የቱ ጋ እንደተቋረጠ አውቀን፤ የኋለኛ መነሻችንን አይተን የወደፊቱን ማስተካከል እንችላለን ብዬ አምናለሁ፡፡ “ጥቁር ሰው”…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ ሳምንት በደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ፊት ላይ ከወትሮው የተለየ የደስታ ስሜት ይነበብ ነበር፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ዳሸን ቢራ ፋብሪካ አክሲዮን ኩባንያ ሸሪኩ ከሆነው ዱዌት ግሩፕ ጋር በመሆን በከተማዋ የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ በማስቀመጡ ነበር፡፡የመሠረት ድንጋዩን ያስቀመጡት የዕለቱ የክብር…
Rate this item
(0 votes)
የማነ ፀጋዬ በፌደሬሽኑ ምርጫ ተከፍቷል በ1500 ሜትር በለንደን ኦሎምፒክ ለወርቅ ሜዳልያ ከተጠበቁ አትሌቶች እንዷ የሆነችውን አትሌት አበባ አረጋዊን ዜግነት በማስቀየር ለስዊድን ለማሰለፍ የተደረገው ሙከራ ከወር በፊት መክሸፉ ታወቀ፡፡ በዘንድሮው ዳይመንድ ሊግ በ1500ሜ በ10 ነጥብ አንደኛ ሆና የምትመራው አበባ መሮጥ የምትፈልገው…
Rate this item
(0 votes)
የአገራችን ዕጣ ፈንታ ግለሰቦች የሚወስኑበት አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው፡፡ ሥልጣን የሙጥኝ ብለው ድርቀ ያሉ አምባገነኖች አገራቸውንና ህዝባቸውን ለደም መፋሰስና ማብቂያ ለሌለው መከራ ይዳርጋሉ፡፡ የሌሴቶው የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ግን ከዚህ የተለየ ተግባር ፈፅመዋል - ከሥልጣን በፈቃዳቸው በመልቀቃቸው፡፡ ቅርቡ በሩሲያ በተካሄደው ምርጫ ያሸነፉት ቭላድሚር…