ዜና
ማክሰኞ ምሽት እንዲህ ሆነ፡፡ “የዛሬን ቴአትር በክብር እንግድነት ተገኝተው የሚመርቁልን እጅግ በጣም የምንወዳቸው ጥንዶች ናቸው፡፡ የመጀመሪያውን ላስተዋውቃችሁ…” ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ የቴአትርና ባህል አዳራሽ መድረክ ላይ ተፈራ ወርቁ፤ በአለማየሁ ታደሰ ተደርሶ ስለተዘጋጀው “የብዕር ስም” የተሰኘ ቴአትር…
Read 28749 times
Published in
ዜና
ነኢማ በከር ዘንድሮ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በኮምቦልቻ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የ9ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ አምና በኢጀግና ት/ቤት የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳ 99.97 ውጤት አምጥታ ነው ያለፈችው፡፡ የጐበዟ ተማሪ ውጤት በት/ቤቷ፣ በወረዳና በዞን ደረጃ ተወዳዳሪ ስላላገኘ፣ በሦስቱም ደረጃ መሸለሟን…
Read 21212 times
Published in
ዜና
ወንጀሎች ህግፊት አይቀርቡም . በህፃናት ጥቃት የሚቋረጡ ክሶች ይበዛሉ.... . “ጉዳችን እንዳይወጣ” በሚል ብዙ ጥቃቶች ተሸፋፍነው ይቀራሉ . ጥቃት ፈጣሚወዎች ቤተሰብና ዘመድ ናቸው... . የህፃናት ጥቃት ከወላጆች ይልቅ ጎረቤቶች ለፖሊስ ያመለክታሉ የዛሬ ዓመት ገደማ የ3 ዓመቷ ህፃን ሚጡ ከወላጆችዋ ቤት…
Read 21119 times
Published in
ዜና
ያለ ቦታው መደንጎር አያስፈልግም ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የቡድን ስምንት አገራት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ከአፍሪካ ከተጋበዙ አራት መሪዎች አንዱ የነበሩት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ፤ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ በሚለው አጀንዳ ዙሪያ የአገራቸውን ተመክሮ ለታዳሚው ከማጋራት ውጭ ሌላ…
Read 20172 times
Published in
ዜና
ሊፋን ሞተርስ ኩባንያ” “ሊፋን X-60” የተሰኘችውን አዲስ አውቶሞቢል ዛሬ በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ህንጻ በሚደረግ የእራት ግብዣ ለኢትዮጵያ ገበያ በይፋ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ለኩባንያው ሰባተኛ ምርት የሆነችው “ሊፋን X-60 ኤግዚኪዩቲቭ” አውቶሞቢል ለከተማ ጐዳናዎች ምቹ መሆኗን የተናገሩት የኩባንያው ኃላፊ” የመኪናዋ ዋጋ 530ሺ ብር እንደሆነ…
Read 20703 times
Published in
ዜና
ከልጆቼ ጋር ዝናብ እየደበደበኝ ነው - ወ/ሮ ዘውድነሽ ቆሻሻ እንኳን በክብር ነው ተከፍሎ የሚደፋው ሁለት ሰዎች በድንጋጤ ወድቀው ተጐድተዋል አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎት ሠፈር” ለበርካታ ዓመታት ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ አፀደ ተሰማ” በ4ብር ተከራይተው በሚኖሩባት አንዲት የቀበሌ ክፍል ቤት ውስጥ…
Read 16980 times
Published in
ዜና