ዜና
ህዝበ ሙስሊሙን ያልወከለ አመራር ተቀምጧል - አህመዲን ጀማል ይህንን ጥያቄ የሚያነሱት ፀረ - ዲሞክራሲዎች ናቸው - ሀጂ ሰይድ አስማረ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የቅርስ ጥበቃና ዶክመንቴሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊበም/ቤቱ ላይ ቅሬታ ያቀረቡ ሠዎችን አክራሪዎችና ህገወጦች ናቸው ለማለት ያበቃችሁ ምንድነው?አንድ አካል…
Read 21869 times
Published in
ዜና
የዊትኒ ሂውስተን ቀብር ዛሬ ይፈፀማል ቤተሰቦቿ የቀድሞ ባለቤቷ በቀብሯ እንዳይገኝ ይፈልጋሉ ከባለፈው እሁድ ጀምሮ የዓለም አቀፉን ሚዲያ ትኩረት የሳበው የታዋቂዋ የአር ኤንድ ቢ ሙዚቃ አቀንቃኝ የዊትኒ ሂውስተን ድንገተኛ ሞት ነበር፡፡ ዊትኒ ሂዊስተን በሎስአንጀለስ ከተማ በሚገኘው በቢቨርሊሂልስ ሂልተን ሆቴል በተከራየችው ክፍል…
Read 15930 times
Published in
ዜና
ቤተ - ሠሪ እፎይ አለ የሰሜኑን አቅጣጫ ይዘን ነው የምንጓዘው፡፡ የሱሉልታን ጋራና ከተማ አልፈን 30 ኪ.ሜ እንደተጓዝን ጫንጮ ከተማ እንደርሳለን፡፡ አሁን በስተግራ ታጥፈን፣ ወደ ሙገር በሚወስደው መንገድ ጥቂት እንደሄድን በግንባታ ላይ ያለውን ኢትዮ ሲሚንቶ ፋብሪካ እናያለን፡፡ ከዚያ ብዙም ሳንርቅ ደግሞ…
Read 19251 times
Published in
ዜና
አቶ ግርማ ሰይፉ-የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ህገመንግስቱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ የጨመረም የቀነሰም ይቀሰፋል አይልም… ህብረተሰቡ አሸባሪ አለመሆናችንን ስለሚያውቅ ችግር አይፈጠርም… በፓርላማ ሃሳብ ሰጥቼ አንድም ቀን ተቀብለውኝ አያውቁም… መኮረጅ አንፈራም፤ አሪፍ ከሆነ ከኢህአዴግም እንኮርጃለን… በተወካዮች ም/ቤት ብቸኛው የተቀዋሚ ፓርቲ አባልና የአንድነት ለዲሞክራሲና…
Read 16449 times
Published in
ዜና
ወደ 1ሺህ የሚጠጉ ምዕመናን ለፓትርያርኩ አቤቱታ አቅርበዋል የደብረመዋዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል (አዲሱ ሚካኤል) አስተዳዳሪ ሊቀሊቃውንት ዕዝራ ተክለ ጊዮርጊስ ከአስተዳደርነታቸው እንዲነሱና ሰበካ ጉባኤው የመረጣቸው አዲስ አመራሮች ሹመት እንዲፀድቅላቸው ወደ 1ሺህ የሚጠጉ ምዕመናን ከትናንት በስቲያ በጠቅላይ ቤተክህነት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡ በዕለቱ አቤቱታቸውን ያቀረቡት…
Read 13022 times
Published in
ዜና
(የጉዞ ማስታወሻ) ክፍል ሦስት ጨለማው ውስጥ… ነጯ ሚኒባስ፣ 12 የታከታቸው ጋዜጠኞችን ይዛ መጓዟን ቀጥላለች፡፡ ከፎገራ እስከ ሊቦ ከምከም ለጥ ብላ የቆየች ምድር፣ ዳገት ቁልቁለት መስራት ጀምራለች፡፡ ጥቁር ጋራ፣ ጥቁር ገደል፣ ጥቁር አቀበት፣ ጥቁር ቁልቁለት፣ ጥቁር አስፓልት…ይሄ ከፊትለፊታችን የሚጠብቀን ድቅድቅ ጨለማ…
Read 19174 times
Published in
ዜና