ዜና
የዊትኒ ሂውስተን ቀብር ዛሬ ይፈፀማል ቤተሰቦቿ የቀድሞ ባለቤቷ በቀብሯ እንዳይገኝ ይፈልጋሉ ከባለፈው እሁድ ጀምሮ የዓለም አቀፉን ሚዲያ ትኩረት የሳበው የታዋቂዋ የአር ኤንድ ቢ ሙዚቃ አቀንቃኝ የዊትኒ ሂውስተን ድንገተኛ ሞት ነበር፡፡ ዊትኒ ሂዊስተን በሎስአንጀለስ ከተማ በሚገኘው በቢቨርሊሂልስ ሂልተን ሆቴል በተከራየችው ክፍል…
Read 15956 times
Published in
ዜና
ቤተ - ሠሪ እፎይ አለ የሰሜኑን አቅጣጫ ይዘን ነው የምንጓዘው፡፡ የሱሉልታን ጋራና ከተማ አልፈን 30 ኪ.ሜ እንደተጓዝን ጫንጮ ከተማ እንደርሳለን፡፡ አሁን በስተግራ ታጥፈን፣ ወደ ሙገር በሚወስደው መንገድ ጥቂት እንደሄድን በግንባታ ላይ ያለውን ኢትዮ ሲሚንቶ ፋብሪካ እናያለን፡፡ ከዚያ ብዙም ሳንርቅ ደግሞ…
Read 19273 times
Published in
ዜና
አቶ ግርማ ሰይፉ-የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ህገመንግስቱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ የጨመረም የቀነሰም ይቀሰፋል አይልም… ህብረተሰቡ አሸባሪ አለመሆናችንን ስለሚያውቅ ችግር አይፈጠርም… በፓርላማ ሃሳብ ሰጥቼ አንድም ቀን ተቀብለውኝ አያውቁም… መኮረጅ አንፈራም፤ አሪፍ ከሆነ ከኢህአዴግም እንኮርጃለን… በተወካዮች ም/ቤት ብቸኛው የተቀዋሚ ፓርቲ አባልና የአንድነት ለዲሞክራሲና…
Read 16474 times
Published in
ዜና
ወደ 1ሺህ የሚጠጉ ምዕመናን ለፓትርያርኩ አቤቱታ አቅርበዋል የደብረመዋዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል (አዲሱ ሚካኤል) አስተዳዳሪ ሊቀሊቃውንት ዕዝራ ተክለ ጊዮርጊስ ከአስተዳደርነታቸው እንዲነሱና ሰበካ ጉባኤው የመረጣቸው አዲስ አመራሮች ሹመት እንዲፀድቅላቸው ወደ 1ሺህ የሚጠጉ ምዕመናን ከትናንት በስቲያ በጠቅላይ ቤተክህነት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡ በዕለቱ አቤቱታቸውን ያቀረቡት…
Read 13048 times
Published in
ዜና
(የጉዞ ማስታወሻ) ክፍል ሦስት ጨለማው ውስጥ… ነጯ ሚኒባስ፣ 12 የታከታቸው ጋዜጠኞችን ይዛ መጓዟን ቀጥላለች፡፡ ከፎገራ እስከ ሊቦ ከምከም ለጥ ብላ የቆየች ምድር፣ ዳገት ቁልቁለት መስራት ጀምራለች፡፡ ጥቁር ጋራ፣ ጥቁር ገደል፣ ጥቁር አቀበት፣ ጥቁር ቁልቁለት፣ ጥቁር አስፓልት…ይሄ ከፊትለፊታችን የሚጠብቀን ድቅድቅ ጨለማ…
Read 19198 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 February 2012 11:53
በሚቀጥለው ዓመት መውሊድን በአለም አቀፍ ደረጃ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው
Written by መታሰቢያ ካሣዬ
በአወሊያና በአንዳንድ መስጊዶች አስተዳደሩን በመቃወም የፊርማ ማሰባሰብ እየተካሄደ ነው የዛሬው የነቢዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) ከቀድሞዎቹ በተለየ መልኩ እንደሚከበርና በቀጣዩ አመት በአሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲከበር ለማድረግ ዝግጅት መጀመሩን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ አህመዲን አብዱላኢ…
Read 9150 times
Published in
ዜና