ዜና
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት እና በጠንካራ ፖለቲካዊ ትችታቸዉ የሚታወቁት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ፤ የመኢአድ አባል በነበሩት በእነ አቶ ማሙሸት አማረ “የብአዴን አባል ነው፤ ለመኢአድ መሪነት ታጭቷል፤ መባላቸው ሃሰትና ተራ አሉባልታ መሆኑን ለአዲስ አድማስ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ዳኛቸው እንደተናገሩት ፤…
Read 3015 times
Published in
ዜና
የአቡነ ጳውሎስን ሃውልት የማፈንዳት እቅድ እንዳለ ተነግሯቸዋል አዲስ አበባ በመምጣት ሁለት ጊዜ ስልጠና መስጠታቸውን አምነዋል በግንቦት 7 አባልነት እና ከአመራሮች ተልዕኮ በመቀበል የሚያስከትለው ጉዳት እያወቁ የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል ተብሎ እስካሁን በፍርድ ቤት ካልቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ሻለቃ ማሞ ለማ ጋር የተከሰሱት…
Read 3612 times
Published in
ዜና
የማተሚያ ማሽኑ ዋጋ 8ሺ ዶላር ነው፤ ስምንት ሺ ሽጉጦችን ሊሰሩበት ይችላሉ። ፅሁፍ የሚያትም ሳይሆን ሽጉጥ ወይም ሌላ እቃ የሚያትም ማሽን ነው - 3D printer ይሉታል። የዘንድሮ ምርጥ ፈጠራ እንደሆነ የተነገረለት “ቅርፅ አታሚ ማሽን”፣ በሚቀጥሉት አመታት ገበያውን እንደሚያጥለቀልቅ ተተንብዮለታል። ትንቢቱ ወር…
Read 4786 times
Published in
ዜና
አውሮፕላኖች በሚንደረደሩበት አውላላ ሜዳና ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት ኤርፖርት፣ የጥይት ድምፅ ሳይሰማ የተዘረፈው የ50 ሚሊዮን ዶላር አልማዝ፣ ከሶስት ወር የፖሊስ ክትትል በኋላ፣ ሰሞኑን ዱካው ተገኘ። ዝርፊያውን የፈፀሙ ስምንት ሰዎችን ከነተባባሪዎቻቸው ለመያዝና የተዘረፈውን አልማዝ ለማስመለስ በርካታ የአውሮፓ አገራትን ያዳረሰ ክትትል ሲያካሂዱ የከረሙ…
Read 3028 times
Published in
ዜና
በሽብርተኝነት ወንጀል በከፍተኛው ፍርድ ቤት ተከሠው ጥፋተኛ የተባሉትና ከእድሜ ልክ እስከ 13 ዓመት እስራት የተፈረደባቸው የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የእነ አንዷለም አራጌ የይግባኝ ጉዳይ ሀሙስ እለት ውሳኔ ያገኘ ሲሆን የሁለቱም የይግባኝ ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ የተባለባቸውን አምስት…
Read 3780 times
Published in
ዜና
መንግስት “ሽብርተኛ” ብሎ ከፈረጃቸው ድርጅቶች አንዱ የሆነውና በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው የግንቦት 7 አባል በመሆን የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል በተባሉት ሻለቃ ማሞ ለማና አቶ አበበ ወንድማገኝ ላይ የቀረበው ክስ ከትላንት በስቲያ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሰማ፡፡ በእለቱ በተነበበው የክስ መዝገብ ላይ…
Read 4955 times
Published in
ዜና

