ዜና
ክሳት የሚታይባቸው አቶ መላኩ፤ “ያለመከሰስ መብቴን ትቼዋለሁ” አሉ፡፡ “ፀሐይና ነፋስ በማይገባበት ክፍል ለብቻዬ ታስሬያለሁ” - አቶ መላኩ “በስርዓቱ መሰረት ችግሮችን ለመፍታት እንጥራለን” - ማረሚያ ቤት የተጠርጣሪዎች ቁጥር 31 ደርሷል፤ ሰኞ ፍ/ቤት ይቀርባሉ የሚኒስትሮች ካቢኔ አባል የሆኑት የጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን ዋና…
Read 7728 times
Published in
ዜና
ኢህአዴግም እንደ ድርጅት ሙሰኛ ነው - ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ገቢዎች ከመንግስትም በላይ ስልጣን የተሰጠው አካል ነው - አቶ ሙሼ ሰሙ ማጥመጃው ትላልቅ ዓሳዎችን ካጠመደ እንተባበራለን - ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም የእርምጃውን አቅጣጫ ለማወቅ ቀጣዩን ማየት ያስፈልጋል - ዶ/ር መረራ ጉዲና በፌዴራል…
Read 4534 times
Published in
ዜና
ከሦስት መቶ በላይ መኪኖች በጉምሩክ ተይዘው ያለ ስራ ለሁለት አመታት እንደተቀመጡ የገለፁ አስጐብኚ ድርጅቶች፣ የገቢዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን ሃላፊዎች አቤቱታችንን ለመስማትም ሆነ እኛን ለማነጋገር ፍቃደኛ ባለመሆናቸው እንግልት ደርሶብናል ሲሉ ባካሄዱት ስብሰባ ገለፁ። በመቶ የሚቆጠሩ ድርጅቶች በአባልነት የያዘው የአስጐብኚዎች ማህበር ትናንት በጠራው…
Read 2419 times
Published in
ዜና
ጠ/ሚ ኃ/ማርያም በአስረጂነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ እንጠይቃለን ብለዋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው መፈናቀል ተጐጂዎች ፍትህ እንዲያገኙ መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ክስ ሊመሰርቱ ነው፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአስረጂነት ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ ተጠቁሟል፡፡ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢ/ር ሃይሉ ሻውል እና አለማቀፍ የህግ…
Read 3718 times
Published in
ዜና
የአዲስ አበባ አስተዳደር የቤቶች ልማት ኤጀንሲ በቀጣዩ ወር በሚጀመረው የቤቶች ልማት ፕሮግራም ምዝገባ ላይ እስከ 1.3 ሚሊዮን የሚደርስ ቤት ፈላጊ ይመዘገባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በአንድ የምዝገባ ጣቢያ ስር እንዲካተት ከተደረገው የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በስተቀር በሌሎች ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 113 ወረዳዎች በሶስት…
Read 4491 times
Published in
ዜና
በግል ባለሀብቷ በወ/ሮ አማረች ዘለቀ በ200 ሚሊዮን ብር የተሠራው ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ዛሬ ይመረቃል፡፡ ዘመናዊው ሴንትራል ሐዋሳ ሆቴል ባለ መንታ ሕንፃ ሲሆን 70 የመኝታ ክፍሎች፣ ከ40 እስከ 1ሺ ሰዎች መያዝ የሚችሉ ሰባት የመሰብሰቢያ አዳራሾች አሉት፡፡ የመዋኛ ገንዳ፣ የወንዶችና የሴቶች…
Read 4808 times
Published in
ዜና

