ዜና
ከጃፓን ቀጥሎ በዓለም የመጀመሪያው የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ድሪም ላይነር፤ የመንግሥትና የአየር መንገዱን ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ የቦይንግ ኩባንያ ኃላፊዎችና የክብር እንግዶችን አሳፍሮ ትናንት ጧት የቦሌን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሬት ረግጧል፡፡ ሐሙስ ከዋሽንግተን ዲሲ ተነስተው ከ12፡30 በረራ በኋላ አዲስ አበባ…
Read 40402 times
Published in
ዜና
Saturday, 18 August 2012 11:33
ዳቢ ኮምፕሌክስ ህንፃ በጐርፍ ተጥለቀለቀ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ወድሟል ተባለ
Written by ሰላም ገረመው
ቦሌ መንገድ ሳይ ኬክ ቤት ጐን ወደሚገኘው ዳቢ ኮምፕሌክስ ህንፃ በገባ ጐርፍ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙን የህንፃው ባለቤት አቶ መንግስቱ ዳቢ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የቦሌ መንገድ ሲሠራ የውሃ ማውረጃው ቱቦዎች ስለተነሱ ምትክ እንዲሠራለት በተደጋጋሚ ጠይቀናል የሚሉት አቶ መንግስቱ፤…
Read 3991 times
Published in
ዜና
የህክምና ትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና የህክምና ባለሙያዎችን ፍልሰት ለመቀነስ ያስችላል የተባለ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ የሆነው ከሰሀራ በታች ከሚገኙ 12 አገራት ከተውጣጡ 33 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳድሮ ነው፡፡ ከሰሀራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ የጤናውን ዘርፍ ለማስፋፋትና…
Read 15727 times
Published in
ዜና
ለአካባቢውና ለቅርሱ ደህንነት፤ ለገፅታው ማማር ሲባል ነው በአስራ አንዱ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ ለበርካታ ዓመታት ሲኖሩ የቆዩ ነዋሪዎች፤ ለቅርሱ ደህንነትና ለገፅታው ማማር ሲባል ሊነሱ እንደሆነ የጠቆሙት ምንጮች፤ ነዋሪዎችን በተመረጡ ሶስት ቦታዎች ላይ ለማስፈር የ80 ሚሊዬን ብር በጀት እንደተያዘ ታውቋል፡፡ …
Read 33578 times
Published in
ዜና
ስኳር ፣ ሉኬሚያ ፣ የአንጎል ካንሰር.... ሲወራ ቆይቷል ስለህመማቸው የተጨበጠ መረጃ የለም የአንጐል ካንሰር አይደለም ተብሏል ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ በስፋት መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የጠ/ሚ መለስ ዜናዊ መታመም በመንግሥት በኩል በይፋ ባለመነገሩ ምክኒያት ታማኝ የሚባሉ በርካታ ዓለም አቀፍ ብዙሃን መገናኛን…
Read 46355 times
Published in
ዜና
የአፍሪካንና የቻይናን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ እንዳሸጋገረ የተነገረለትና በቻይናውያን ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት በስጦታ የተበረከተው 200 ሚ. ዶላር የወጣበት አዲስ ህንፃ ሰሞኑን በጣለው ዝናብ ጣራው ማፍሰስ ጀመረ፡፡ ህንፃው ባለፈው ጥር ወር በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ መመረቁ የሚታወቅ ሲሆን የህንፃው ውበትና…
Read 23865 times
Published in
ዜና

