ዜና
Saturday, 10 March 2012 10:15
በወንድሜ የተፈፀመብኝ አስገድዶ መድፈር ፍትህ ሣያገኝ በማላውቃቸው ወንዶች ተደፈርኩ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
ቀትር ላይ ነው፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ዕለት፡፡ ፀሐዩ አናት ይበሣል፡፡ በዚህ ሰዓት ነው አንዲት ወጣት ዝግጅት ክፍላችን የመጣችው፡፡ ዕድሜዋ ሃያዎቹ መጨረሻ ግድም የምትሆነዋ ወጣት የለበሰችው ነጭ የአገር ልብስ ቁመናዋን ያጐላላት ይመስላል፡፡ ወጣትዋ በተደጋጋሚ ተፈፅሞብኛል በምትለው ተደራራቢ በደል የተነሳ አዕምሮዋ መነካቱን ብትናገርም…
Read 108837 times
Published in
ዜና
ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባን የረገጠችበት አመሻሽ እስካሁን አለቀቃትም፡፡ገና በ17 ዓመቷ የፒያሳ ጎዳናዎችን በምሽት ከእርቃን ባልተናነሰ አለባበስ ወዲያ ወዲህ ትልባቸዋለች፡፡ከአዲስ አበባ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የሰሜን ሸዋ ዞን ሰላሌ አካባቢ ተወልዳ ያደገችው ብርቱካን ቤተሰቦቿ በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ ነበሩ፡፡አባቷ በበግብርና…
Read 19413 times
Published in
ዜና
ላለፉት 11 ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዝዳንትነት የመሩት እና የሥራ ጊዜያቸውን አጠናቀው ከሥልጣን ለመውረድ የስድስት ወራት ዕድሜ የቀራቸው ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በጠና ታመው ኮሪያ ሆስፒታል መግባታቸውን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ በኮርያ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ፕሬዚዳንቱ ከትናንት በስቲያ በጠና ታመው በኮርያ ሆስፒታል…
Read 15724 times
Published in
ዜና
ለፉት ሳምንታት ስለ ስብሀት መታመም በተደጋጋሚ ስሰማ ነበር፡፡ የካቲት 12 ቀን 2004 ዓ.ም የ7 ሰዓቱ የቴሌቪዥን ዜና አንባቢ “ዜና ዕረፍት” የሚለውን መርዶ ነጋሪ ዐ.ነገር ሲያሰማ የስብሀትን መርዶ ሊነግረን መሆኑን ወደ ሚቀጥለው ዐረፍተ ነገር ከመሸጋገሩ በፊት ነበር ያወቅኩት፡፡ በውስጤ የተፈጠረብኝን ስሜት…
Read 15779 times
Published in
ዜና
በ14ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያዊቷ መሰረተ ደፋር በ3ሺ ሜትር በመሳተፍ ለ5ኛ ተከታታይ ጊዜ የወርቅ ሜዳልያ እንደምትወስድ ተጠበቀ፡፡ አትሌት መሰረት ደፋር የምትሳተፍበት የዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ከ2 ሳምንት በኋላ በቱርኳ ከተማ ኢስታንቡል ሲካሄድ ከ178 አገራት የተውጣጡ 879…
Read 3962 times
Published in
ዜና
ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ግብሩ እንቀላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ፤ *** ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻለብቻ፤ *** የአድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው፤ የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው፡፡ የመላው…
Read 26255 times
Published in
ዜና

