ዜና
Saturday, 04 February 2012 11:32
ቢ ጂ አይ ኢትዮጵያና ሦስተኛው ፋብሪካ በሀዋሳ “አምበር” ቢራ ለፋሲካ ይደርሳል
Written by መንግሥቱ አበበ
አንድ ሔሊኮፕተር በሀዋሳ ከተማ አናት እየተሽከረከረች በራሪ ወረቀቶች ስትበትን አየን፡፡ ፋብሪካው አካባቢ ብዙ ጊዜ ዝቅ እያለች ስትበትን ወረቀቱን ለማግኘት ሲራኮቱ የነበሩ ሰዎችን በአቧራ ጐንፋለች፡፡ ፋብሪካው ግቢ ውስጥ በርካታ ቢጫ ድንኳኖች ይታያሉ፡፡ ከፋብሪካው ፊት - ለፊት የክብር እንግዳው አቶ ሽፈራው ሽጉጤና…
Read 10855 times
Published in
ዜና
በአቶ በረከት “የሁለት ምርጫዎች ወግ” ላይ የሂስ ጦሩን የሚመዘው ምነው በዛሳ? ብዬ ጠየቅኩና ወዲያው ምላሹ በአንጐሌ ተንቆረቆረ፡፡ የመንግሥት ባለስልጣን ሆኖ የወግ መፅሐፍ፣ ያውም “የፖለቲካ ወግ” መፃፍ ብርቅ ነው እንዴ? የሚል ጥያቄያዊ ምላሽ ከመስጠቴ በፊት አንድ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ የመፅሐፉ ምረቃ…
Read 12780 times
Published in
ዜና
ኤልያስ ክፍሌ በሌለበት ዕድሜ ልክ፣ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር 17 ዓመት፣ውብሸት ታዬ 14 ዓመት፣ሒሩት ክፍሌ 19 ዓመት እና ርእዮት አለሙ 14 ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል ችሎት በአሜሪካን አገር የሚገኘው የኢትዮጵያን ሪቪው ድረ-ገጽ አዘጋጅ ኤሊያስ ክፍሌ፤ በተከሰሰባቸው ሦስት ክሶች ጥፋተኛ መባሉን በማውሳት፣ ተከሳሹ በዋና ወንጀል…
Read 12106 times
Published in
ዜና
የመጽሐፍ ስጦታ ተደረገ በአገር ውስጥ ተማሪ እያለሁ በአሰፋ ጐሳዬ መታሰቢያ ቤተ መፃሕፍት እገለገል ነበር ያለው ወጣት ኤልያስ ወልደ አማኑኤል የአሜሪካን አገር ትምህርቱን አጠናቆ ሲመለስ በግል ይገለገልባቸው የነበሩ የአካውንቲንግና የኮምፒዩተር ሳይንስ መፃሕፍትን ለቤተ መፃሕፍቱ አበረከተ፡፡ ሌሎች ጓደኞቹም ተመሳሳይ ልግስና የማድረግ እቅድ…
Read 14501 times
Published in
ዜና
ጥር 8 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ መስቀል አደባባይ ልንገናኝ ቀጠሮ ይዘናል፡፡ መንገደኞች ነን፡፡ ወደ ሰሜን ልናቀና ጓዛችንን ጠቅልለን ከየቤታችን የወጣን…ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ተገናኝተን ረጅም ርቀት ለመጓዝ የተቀጣጠርን 12 መንገደኛ ጋዜጠኞች፡፡ ወደ ጐንደር ነው ጉዟችን፡፡ “አደራ እንዳትቀሩ” ብላ ልካብናለች ጐንደር፡፡ ጥምቀትን…
Read 17114 times
Published in
ዜና
ሙሼ ሰሙ የኢዴፓ ሊ/መንበር ሰዎች ዘርዘር አድርገው ካልጻፉና ካልተናገሩ በማንኛውም ጉዳይ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለመረዳት ያዳግታል፡፡ በኢህአዴግ ጎራ እንደተለመደው ተቃዋሚዎችን በተቀጥላ ስምና በጥቅሉ ጠባብ፣ ትምክህተኛ… እያሉ ከመጥራት አባዜ ተላቆ በመጸሐፍ መልክ ለመተቸትም ሆነ ለመተንተን “የሁለት ምርጫዎች ወግ” አንድ እርምጃ ወደፊት…
Read 17370 times
Published in
ዜና

