ልብ-ወለድ
(የአጭር አጭር ልብወለድ) ...ምንም ትንፍስ በማይልበት ሸለቆ ውስጥ ተጨብጦ ተቀምጧል። የሕይወትን ምስጢር የሚፈልግ ብኩን ባይተዋር ይመስላል።...ከኪሱ ሲጋራ አወጣና ለኩሶ ወደ ጠቆረው ከንፈሩ ለጠፈው፤ የሲጋራውን ጢስ ምጎ አንቅሮ ሲተፋው በአፉም በአፍንጫውም ጢስ ይወጣል። በዚያች ቅጽበት እንዴት ገጣሚ እንደሆነ አውጠነጠነ..“ህም!” “መለያየት ሞት…
Read 2451 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቆሻሻ ያው ቆሻሻ ነው፤ ይጣላል።እኔ ግን ቆሻሻ ህይወቴ ነው። ስራ ነው። ቀደም ሲል ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩኝ፤ የሱስ ብዛት ነው ጎዳና ያወጣኝ። በመሰረቱ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ። መቼ አዲስ አበባ እንደመጣሁ ሁሉ ትዝ አይለኝም። በየጫት ቤቱ እየዞርኩ ገረባ ከሰው እግር ስር…
Read 2386 times
Published in
ልብ-ወለድ
‹‹… በአንጎሌ የሚፈጠሩ ብዙ ቀልዶች አሉ፡፡ … ይፈጠሩና ራሴው ስቄባቸው ይረሱኛል፡፡ ለማስታወስ ስሞክር ተመልሰው ትዝ አይሉኝም .. ስለዚህ እንደ ዳየሪ ነገር ገዝቼ ልፅፋቸው ቅድም አሰብኩኝ፡፡ … ችግሩ ደብዳቤ እንኳን ፅፌ አላውቅም.. ቀ ልድ ደግሞ በ ደንብ ካ ልቀረበ ከ ስድብ…
Read 2560 times
Published in
ልብ-ወለድ
ያው እንደ ማንኛውም ባለ መካከለኛ ገቢ አዲስ አበቤ ከለውጡ በኋላ የሌለ ስራ ‘ከቤት እሰራለሁ’ በሚል ሰበብ የሰፈር አውደልዳይ ሆኛለሁ...የየዕለቱ routine በማስመሪያ እስኪመስል አስተካክሎ አልጋ በማንጠፍ ይጀምራል... ቀጥሎ በስሱ ለብ ባለ ውሀ ፈጣን shower ይወሰድና ፎጣ እንደተገለደመ ቀለል ያለ ቁርስ እንደነገሩ…
Read 2367 times
Published in
ልብ-ወለድ
ስሜቴን እንዳጣሁ የሚሰማኝ ታክሲ ውስጥ ተቀምጬ፣ ድሮ የምለው የትናንት ያህል የራቀኝን የትዝታን ማህደር፣ በእዝነ–ልቦናዬ እየተመላለሰ፣ ሆዴን ሲያልሞሰሙሰው ነው። ትዝታዬን ከተረሳ ማህደሬ የሚጎረጉረው፣ የሚፈለፍለው፣ ድንገት እንደ መብረቅ ብልጭ ብሎ፣ ለስላሳ ዜማ ከስፒከሩ አፍ ወደ ጆሮዬ እየተወረወረ፣ ከልቤ ሲከትም ነው። በስሜት እየናጠ፣…
Read 4304 times
Published in
ልብ-ወለድ
በልጅነቴ “Russian Doll” በተባለው አሻንጉሊት ተጫውቻለሁኝ፡፡ ግን በጣም ህፃን ሳልሆን አልቀርም፣ ምክኒያቱም ትዝ የሚለኝ ቅርፁና ሲወድቅ ደረቅ እንጨታማ ኳኳታ እንደነበረ ብቻ ነው፡፡ ቁም ነገሩ ግን አይገባኝም ነበር፡፡ በቦውሊንግ ከባድ ኳስ ለመምታት ከሚደረደሩ ድፍን ብርሌ መሳይ ቅርፆች ጋር አሻንጉሊቱ ይመሳሰላል፡፡የአሻንጉሊቱ ቅርፅ…
Read 2189 times
Published in
ልብ-ወለድ