ልብ-ወለድ
… ከንቱነት ምስኪንነትራሱን እንደመጥላትእሷንም እንደመጥላት … (ቅዠት … ቅዠት፣ …..ደበበ ሰይፉ)አለምንም እንደመጥላት … (እኔ!)ከእንጦጦ አለቶች ላይ ተቀምጬ እኔንና ጋሙዱን ቀደም አድርጌ አሰብኩ፡፡ የእኔንና የእርሱን የመሰሉ ሰዎች ታሪክ የለንም፡፡ ታሪክ ሳይሆን እንደ ስልቻ ያለፋነውና ረግጠን ያለፍነው ዕድሜ ነው ያለን። ከዚህ ህይወታችንና…
Read 3485 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሆነ ቀን፤ በሆነ ምክንያት ድንገት ከመሰሎቹ ተለይቶ ሽቅብ እንደ ሸንበቆ የተመዘዘ ቤት፡፡ ቤቱን ከላይ የሲሚንቶ ወለል፤ ከታች የአቡጀዲ ኮርኒስ የሸፈናቸዉ ወፋፍራም ወራጅ እንጨቶች፣ ላይና ታች አድርገዉ፣ ሁለት ቦታ ከፍለውታል፡፡ አጠቃላይ የቤቱ እርዝማኔ ከአራት ሜትር ያልፋል። በዚህ ሎጋነቱ ምክንያት የታችኛው ቤት…
Read 3774 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንድ ቀን አስመራ ስለመሄድ አቅዳለሁ። እቅዴ መንታ ሀሳቦች የያዘ ነው፡፡ እትዬ ዝማምንና ልጆቻቸውን ማግኘት፡፡ እንደ ልማዴ ቀዝቃዛ ፔፕሲዬን እየቀመስኩ ሀሳቤን ማላመጥ እጀምራለሁ፡፡ ድሮ ድሮ የተለመዱ አይነት ሰላማዊ ጦርነቶች ሰፈራችን ነበሩ፡፡… ጓደኛሞቹ!ባደግሁበት ሰፈር፣ በልጅነቴ ጎረቤታችን የነበሩ አቶ ላዕከ የሚባሉ ሰው ነበሩ፣…
Read 3187 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሻምበል ባህሩ ገርበብ ብሎ በተከፈተው ፍሬንች ዶር አሻግረው ውጪውን እየተመለከቱ ቁዘማ ላይ ናቸው፡፡ ጥሪ መደበሪያቸው የነበረው ቴሌቪዥን ባይበላሽ ኖሮ፣ ይሄኔ እዚያ ላይ ነበር የሚጣዱት፡፡ ግን ከዚያ ከተረገመ መደበሪያ ማሽን ጋር ከተፋቱ ዓመት ሊሞላቸው ነው፡፡ ፊቱ ላይ ዳንቴሉን ጣል እንዳደረገ፣ እዚያው…
Read 3612 times
Published in
ልብ-ወለድ
በተውኩት ጎዳና እየተመላለስኩ በረገምኩት ስምሽ መሃላ እያደረኩመተዌን ብምልም፣ መርሳቴን ብምልም እንኳንስ በህይወት ስምሽን ከመጥራት፣ ሞቼ እንኳን አልድንም!***ጠባብ ክፍል ውስጥ በምቹ ወንበሮቹ ላይ ከተቀመጠው ሰውዬ ፊት ለፊት አስቀምጠውኛል። ፊቱ ላይ ጭረት መሳይ ቆሻሻ ነገር ስላየሁ ከፊቱ ላይ ልጠርግለት ብዬ ከመቀመጫዬ ላይ…
Read 4521 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቮልፍጋንግ ብሮሸርት (እ.ኤ.አ 1921-1947) ጀርመናዊ ደራሲና ጸሐፌ ተውኔት ነው፡፡ ሥራዎቹ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በነበረው አምባገነን መንግሥትና ራሱም እዚያ ውስጥ በነበረው አገልግሎት ተፅዕኖ ስር የወደቁ ናቸው። ከጦርነቱ ማብቃት በኋላ የጻፈው “እውጭ በሩ ላይ” የሚለው ቴአትሩ ዝናን አትርፎለታል። የሰብዊነት ጥቄዎችን በፍፁም…
Read 3125 times
Published in
ልብ-ወለድ