ልብ-ወለድ
የመነፅሩ - ብርጭቆ ውፍረትና ጥልቅ አተያዩ፤ ተመራማሪ ምሁር እንጂ የኔን ቀላል ጉዳይ የሚያደምጥ ሰው አልመሥል አለኝ፡፡ በዚያ ላይ ቅላቱና እጆቹ ላይ በተለይ ከክንዱ ወደ ክንዱ ሳየው ፀጉሩ ጥቅጥቅ ያለ ደን መሥሏል፡፡ ክልስ ነገር ይመሥላል፡፡ ያው ጣሊያን፤ አርመን ነገር!“ዋናው ምክንያትህ ምንድን…
Read 5643 times
Published in
ልብ-ወለድ
ግርም ይለኛል፡፡ድንቅ፡፡ነገ…ዛሬን… አለመምሰሉ፡፡ዛሬ ደግሞ … ትናንትን፡፡***እንደ እኔ አይነት ብርታት ያላት ሴት ካለች … ፀሐይ ቅናቷ አይጣል ነው፡፡ በቁመቴ ልክ ያሰራሁት መስተዋት ቄንጠኛው … ስወለድ እንዲህ ሆኜ እንደመጣሁ … ሲያሳብቅ በለውጡ ተገረምኩ፡፡ልቅም ያልኩ ቆንጆ ነኝ፡፡ሁለመናዬን ውድድድድ አደርገዋለሁ፡፡ሴትነቴን በአግባቡ እየተጠቀምኩ እንደሆነ ይሰማኛል…
Read 5070 times
Published in
ልብ-ወለድ
ማስታወሻ ሩዲያርድ ኪፕሊንግ (1865 - 1936) እንግሊዛዊ የአጭርና ረጅም ልቦለድ ደራሲ እንዲሁም ባለቅኔ ነው፡፡ አብዛኛውን የወጣትነት ጊዜውን በህንድ አሳልፏል፡፡ በ1907 በሥነ-ፅሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት በማሸነፍ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ደራሲ ለመሆን በቅቷል፡፡ ይህ “ሌላኛው ሰው” (The Other Man, 1888) “Plain Tales from…
Read 4201 times
Published in
ልብ-ወለድ
“…ትንሽ ፊት ብሰጥህ ሙዚቃውን የተጫወትኩት እኔ ነኝ” ትለኛለህ… አለ የሲንፎኒ ኖታ ፀሐፊው፡፡ የሲንፎኒ ሙዚቃ ፀሐፊው ራሱ ሞኝ ነው፡፡ ሞኝ በመሆኑ ተሳስቷል፡፡ ሙዚቃን የፈጠረው፣ እሱ በኖታ፣ ወረቀት ላይ ስለለቀለቀ መስሎታል፡፡ እኔ ግን ሙዚቃ፣ ከሙዚቃ አቀናባሪውም… ከሙዚቃ ተጫዋቹም፣ ከሙዚቃ መሳሪያውም ቀድሞ በምድር…
Read 3700 times
Published in
ልብ-ወለድ
ይህን የመሰለ የውበት ዛላ፣ይህን የመሰለ የፍቅር አድማስና የፍቅር ሙዚቃዊ ድምፅ፤ እንዴት በሞት ጭጋግ፣ በሀዘን እልፍኝ ይቀመጣል? .. እያልኩ በልቤ እንዳልጎመጎምኩ ጉንጭና ጉንጭዋን ስሜያት ተቀመጥኩ፡፡ እሷም ፊት ለፊቴ መጥታ ተቀመጠች። የቀይ ዳማ ፊትዋ በማራኪ ቅኝት፣ ልቤ ላይ ንፋሱን ጣደ፡፡ “ምናለ ስራ…
Read 5937 times
Published in
ልብ-ወለድ
ነገሩ የሆነው እንደዚህ ነው፡፡ ጥዋት አንግቼ ነበር የተነሳሁት፡፡ ፊሎሜና ግን ተኝታ ነበር። ዕቃዎቼን የምሸክፍበትን ቦርሳ ይዤ ከቤቱ እየተጎተትኩ እንደሆንኩ ያህል ወጣሁና ወደ ሞንቴ ፕሪዮሊ ግራሚሺ ጎዳና አመራሁ፡፡ እዛ የምጠግነው ዕቃ ነበር። ጥገናውን ለማከናወን ምን ያህል ጊዜ ይወስድብኝ ይሆን? ምናልባትም ሁለት…
Read 8874 times
Published in
ልብ-ወለድ