ልብ-ወለድ

Saturday, 11 February 2017 14:05

“ተዋናይዋ”

Written by
Rate this item
(10 votes)
(ከአሜሪካን አይዶሉ ዳኛ፣ ሳም የተወሰደ ገፀ-ባህሪ)ዊልያም ስሚዝ በኦሃዮ ግዛት በሳንደስኪ ከተማ፣ ቪሌጅ ሬንዴቩ የሚባል ካፌ ውስጥ ተቀምጦ ቡና እንደወረደ እየጠጣ ነው፡፡ የለበሰው ጥቁርና ነጭ ጠቃጠቆ ያለበት የበጋ ሸሚዙ ከሰውነቱ ጋር ተስማምቷል፡፡ ጥቁር የሱፍ ሱሪ ለብሶ፣ ማሰሪያው ከብር የተሰራ ኦሜጋ ሰዓት…
Sunday, 05 February 2017 00:00

እንጀራና - አውዳመት!

Written by
Rate this item
(11 votes)
 ይሄ ክብ እንጀራ ያላዞረኝ ቦታ የለም፣ … ያልረገጥኩት መሬት፡፡ … አሁንም ዞሬ ዞሬ አገሬ ገብቻለሁ፡፡ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ምትሀታም ናት፡፡ … የጀግና አገር እያሉ ቢያሞካሹዋትም እኔ ከፍ ብሎ የሚታየኝ የጋራ ባህልዋ፣ የማህበረሰቡ ክብ መሶብ ላይ ታድኖ ማዕድ መቁረሱ ይመስለኛል፡፡…. አረብ…
Monday, 30 January 2017 00:00

የፊደላት ዓለም

Written by
Rate this item
(8 votes)
 እንደ ዲሞክራተስ አተም … የማይቆረጥ የማይፈለጥ ማንነት ከፈለግንለት ሰውም በመጀመሪያ እንደ ፊደል ነው፡፡ ሰውም ሲወለድ እንደ “ሀይድሮጅን” ባለ አንድ ነፍስ ነው፡፡ “ተ” የምትባለዋ ፊደል እንደ አንድ አተም ናት። በመስቀለኛ መንገድ በየትኛውም አቅጣጫ ለመጓዝ እጣ ፈንታ ይዛ የምትወለድ ፊደል። “ቶ” ሆና…
Rate this item
(8 votes)
ቤቱ ዝቅ ባለው ኮረብታ ጫፍ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ ከፍታ ላይ ሆኖ አንድ ሰው ወንዙን፣ የጥሩ አዝመራ ወቅት ተስፋን የሰነቀውን የደረሰ የበቆሎ ማሳና አልፎ አልፎ የበቀሉትን አበቦች ሊመለከት ይችላል፡፡ መሬቱ የሚያስፈልገው ብቸኛው ነገር ዝናብ ነበር፤ ቢያንስ ደግሞ ካፊያ፡፡ ማሳውን ጠንቅቆ የሚያውቀው…
Saturday, 14 January 2017 16:09

የዓለም መጨረሻ

Written by
Rate this item
(16 votes)
“የመጨረሻውን 48 ሰዓታት እንዴት ማሳለፍ ትፈልጋለህ” የሚል ፅሁፍ ማንበብ ጀመርኩና ሰለቸኝ፡፡ በዛ ላይ ፅሁፉ ረጅም ነው፡፡ በምድር ላይ ከቀረችኝ ሁለት ቀን ላይ የማይረባ ጽሁፍ በማንበብ ሽራፊ ሰከንድ ማሳለፍ አልፈለግሁም፡፡ ጋዜጣውን አጠፍኩት፡፡ የተቀመጥኩበት ካፌ በሰው ተሞልቷል። ሁሉም በአንድ ላይ ያወራል፡፡ በአንድ…
Rate this item
(12 votes)
በአንድ ትልቅ ከተማ በሚቆነጥጠው የገና ዋዜማ ምሽት ቅዝቃዜ ስድስት ዓመት የሚሆነው፣ ምናልባትም ዕድሜው ከዛ የሚያንስና ለልመና ወደ ጎዳና ለመላክ ህፃን ሊባል የሚችል፤ ነገር ግን ዕጣ ፈንታው ይሄ ከሆነ በርግጠኝነት ከአንድ ወይም ከሁለት ዓመት በኋላ የሚላክ ትንሽ ልጅ አየሁ፡፡ ሕጻኑ አንድ…