ልብ-ወለድ
፩ቅዳሜ ። ወንደላጤ ነኝ። በግራ እጄ ጫቴን፣ በቀኜ የዕለቱን ጋዜጣ አንጠልጥዬአለሁ። ወደ ቤቴ እየተንደረደርኩ ነበር:: “ሄይ!” - ታክኬው ካለፍኩት የቆመ ዘመናዊ መኪና ውስጥ በመስኮቱ አንገቱን አስግጎ ጠራኝ::ዞርኩኝ። ባለ መነጽር ጎልማሳ። ዝም ብዬው ልሄድ ነበር:: በግራ እጁ ጣቶች በምልክት ጠራኝ። እየሱሳዊ…
Read 4550 times
Published in
ልብ-ወለድ
ፍሎረንስ ውስጥ የሚኖር አንድ በሀብቱ ብዛት፣ በጦር ስልቱና በጨዋነቱ የሚታወቅ ፌዴሪጎ የሚባል ወጣት ነበረ፡፡ ሁሉም ጨዋ ሰዎች እንደሚያጋጥማቸው ሁሉ፣ እሱም ሞና ጆቫኒ ከምትባል በቁንጅናዋ በመላው ፍሎረንስ ከታወቀች ሴት ጋር ፍቅር ያዘው፡፡ ፍቅሯን ለማሸነፍም በፈረስ ላይ ሆኖ የጦር ግጥሚያዎችን ያደርጋል፣ ድግስ…
Read 4127 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከእናቴ ጋር አንድ አልጋ ላይ ነው የምንተኛው፤ ዛሬ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ከጎኔ የለችም፤ ስራ ሄዳለች ማለት ነው፡፡ ሶስት ሆነን ነው እዚህ ቤት የምንኖረው፤ እኔ፣ ወንድሜና እናቴ፡፡ ወንድሜ ሳሎኑን ቆርጦ፣ ለእራሱ መኝታ ቤት ሰርቷል፡፡ እኔና እናቴ፣ መኝታ ቤቱ መግባት አይፈቀድልንም፡፡ ሳሎን…
Read 5374 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሰባት ከንቱዎችን ምክር ስሰማ ነው ያደግሁት። ሁሉም ሰው መሆኔን ሊያሳምኑኝ ብዙ ዳክረዋል፡፡ አስቀድማ እርግጠኛ የሆነችውን የልምድ አዋላጅ ጨምሮ፣ እናትና አባት፣ አስተማሪ፣ የቀበሌው መታወቂያ አዳይና ሌሎችም ---- ነበሩ፡፡ አንዳቸውም ግን ሰው ለመሆኔ ማረጋገጫ የላቸውም፡፡ ‹‹ሰው አይደለሁም ካለ መብላቱን አይተውም… ሆዳም… ውሻ…
Read 3929 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጓደኞቼን ሳገኝ ደስ ይለኛል፡፡ የጥንት ጓደኞቹን ሳገኝ ደግሞ እጅግ ደስ ይለኛል፡፡ ያገኘኋቸው ጓደኞቼ ያገቡ መሆናቸውን ሲነግሩኝ ደስ ይለኛል። አግብተው ወልደው ከብደው፣ ከልጆቻቸው ጋር ሳገኛቸው ደግሞ ደስታዬ ወደር የለውም፡፡ ግን ይህ የገለፅኩት የደስታ ስሜት የሚሰማኝ እውነተኛ ጓደኞቼን ሳገኝ ብቻ ነው፡፡ እውነተኛ…
Read 4068 times
Published in
ልብ-ወለድ
ናይጄሪያዊው ደራሲ ቺኑዋ አቼቤ የትውልድ ሀገሩን አፍ መፍቻ ኢቦ ቋንቋ ያህል በሚያውቀው በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመፃፍ የአፍሪካን ባህልለአለም ያስተዋወቀና፤ በተለይም Things Fall Apart በተሰኘ ድርሰቱ ላቅ ያለ ዝናን የተቀዳጀ ደራሲ ነው፡፡ ይኸ Civil Peace የተሰኘውአጭር ልቦለዱ፤ በናይጄሪያ ብዙ ሕዝብ ያለው የኢቦ…
Read 3622 times
Published in
ልብ-ወለድ