ልብ-ወለድ
አያሌው ጤነኛ ይሁን ወፈፌነቱን ያለየለት አወዛጋቢ ሰብእና ነበረው፡፡ ግራ ተጋብቶ ግራ ያጋባት ባለቤቱ ትዝታ፣ ጥለው ከሄደች አመታት ተቆጠሩ። ‹‹መሄድዋ ሳይሆን እስካሁን መቆየትዋ ነው የሚገርመው!” “በልጇ ህሩይ ላይ እንዴት ጨከነች›› ያሉም ነበሩ - አዛኝ ቅቤ አንጓች ጎረቤቶቿ፡፡ ህሩይ ለእናቱ ያለው ጥልቅ…
Read 3910 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጋዜጠኛ፡- እስቲ ለተመልካቾቻችን ስምህንና የሰራኻቸውን የድርሰት ስራዎች በማስተዋወቅ እንጀምር …. ደራሲው፡- ለቴሌቪዥን ነው እንዴ ኢንተርቪው የምታደርገኝ? … ቃለ መጠይቁ በሬዲዮ የሚተላለፍ መስሎኝ እኮ ነው ቤቴ እንድትመጣ የፈቀድኩልህ፡፡ አስቀድመህ ብትግረኝ ትንሽ መኝታ ክፍሌን አስተካክል አልነበር እንዴ… ለማንኛውም እኔ ራሴን ማስተዋወቅም ሆነ…
Read 5086 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ፀሐፊዎች መተባበር ሳይሆን መወዳደር ነው ባህሪያቸው” እያለው የራሱ ጭንቅላት ከጓደኛው ሂስ ለመቀበል ቤቱ ድረስ ሄደ፡፡ የሄደው ቀጭኗን የኮረኮንች መንገድ ይዞ ነው፡፡ አሁን ግን መንገዷ ኮብል እስቶን ለብሳለች፡፡ ወደ ጓደኛው ሰፈር ከመጣ ብዙ ወራት አልፎታል፡፡ ጓደኛውም እንደሱ ለፅሁፍ ብሎ ሁሉንም አለም…
Read 4106 times
Published in
ልብ-ወለድ
እነሆ የባቢሌ የመሞቻ ቀን ደረሰ፡፡ ደረሰና ተገነዘ፡፡ ወደ ጉድጓድ ተወረወረ፡፡ ከጉድጓድ በስቲያ ምስጥና ጉንዳን በልቶ የተረፈው ነፍሱ ወደ ሚቀጥለው ምዕራፍ ተሰደደ፡፡ የሚቀጥለው ምዕራፍ የሚወሰነው እንደ ሟቹ እምነት ነው፡፡ ባቢሌ ከሞት በኋላ መንግስተ ሰማይ ወይንም መንግስተ ሰይጣን ይኖራል ብሎ የሚያምን በመሆኑ…
Read 6225 times
Published in
ልብ-ወለድ
…. ወተት በበራድ ከመጣዴ፣ በሩ ተንኳኳ፡፡ “ይግቡ” ከማለቴ ጐረቤቴ በሩን ገፋ አድርጐ ብቅ አለ፡፡ ግንባሩ እንደ ጥይት የሾለ፤ ካውያ ራስ፡፡ ወደ ክፍሉ እንድመጣ አጣደፈኝ፡፡ ‘ምን ገጠመው’ በሚል ተከትየው ወደክፍሉ ገባሁ፡፡ “ተቀመጥ… የማነብልህ ጽሑፍ አለኝ”…“ይቅርታ መቆየት አልችልም… ወተት ጥጄ ነው የመጣሁት፤…
Read 4855 times
Published in
ልብ-ወለድ
የዛሬው ቀን ልዩ የሚያደርገው ፀጉሬን የምቆረጥበት ቀን በመሆኑ ነው፡፡ ፀጉር ቆራጩ ሁሌ ሶስት ወራት ቆይቼ ስለምመጣ ይረሳኛል፡፡ ምን አይነት ቁርጥ እንደሚስማማኝ ትዕግስት ወስጄ ማስረዳት ይኖርብኛል፡፡ ትልቅ ገለፃ የሚያስፈልገው የጭንቅላት ቅርፅም ሆነ የፀጉር አይነት የለኝም፡፡ ያው ያድጋል----መታጨድ አለበት ነው ዋናው ቁም…
Read 4018 times
Published in
ልብ-ወለድ