ልብ-ወለድ
… ከዛ ደግሞ አያፍርም… ቤቴ መጥተህ ካልዋልክ ብሎ ማጅራቴን አንቆ ወሰደኝ፡፡ ሁለት መኝታ ቤት ያለው አፓርትመንት ውስጥ ነው የምኖረው ብሎኝ ነበር፡፡ አፓርትመንቱ ኮንዶሚኒየም መሆኑን ሳይ .. ይኼ ልጅ ውሸታም ነው ለካ ብዬ በቅሬታ ገላመጥኩት፡፡ ምናልባት የነገረኝ ሌሎች ነገሮችም ውሸት ሳይሆኑ…
Read 4772 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ….. እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት …… ወደ ባልደራስ በሚያወርደው ቅያስ ጠርዝ። ቴዲ ዘለቀ ግሮሰሪ፡፡ ብራንዲ ይዤ ተሰየምኩ - ከአቶ አለሙ አጠገብ፡፡ ……. ከሰላምታ በቀር ከኔ ጋር መነጋገር አልፈለጉም፡፡ አንዳንዴ እንዲህ ያደርጋቸዋል፡፡ ዝግት። ጥርቅም፡፡ ደብል ብራንዲ ደገምኩ፡፡ ሠለሥኩ፡፡……
Read 3907 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከ….ከ…ከ…ቂ….ቂ…ቂ ክፉኛ የተለቀቀ የሴት ድምጽ፡፡ የሞት ያህል ወስዶት ከነበረው እንቅልፍ ቀሰቀሰው፡፡ አንድ ክፍል በሆነችው የላጤ ቤቱ ውስጥ አይደለም የነቃው፡፡ ዙሪያውን በደንብ ቃኘው፡፡ ተራ በሚባል የአልቤርጐ ክፍል ውስጥ መሆኑን ተረዳ፡፡ የቀሰቀሰውን የማሜን ድምጽ ዳግም መስማት ፈለገ፡፡ ግን አልሰማም፡፡ በተፈጥሮው ከባድ የሆነው…
Read 4303 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከብዙ የሃሳብ መንሸራሸር በኋላ የቢሮ ኃላፊው ጠንከር ያለ አስተያየት ሰጡ፡፡ ‹‹ታውቃላችሁ? እኛ የምንነጋገረው የቢሮአችንን፣ የአገራችንን እንዲሁም የመንግስታችንን ጥቅም በሚያስከብር ጉዳይ ነው፡፡ በእርግጠኝነት ይህቺ ሴት ለዚህ ቢሮም ሆነ ለአገራችን እድገትና ትራንስፎርሜሽን የማታስፈልግ ናት ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ እሷ እኮ ሌላው ቢቀር ለመንግስት…
Read 3567 times
Published in
ልብ-ወለድ
ስልኩ በተደጋጋሚ ቢጠራም የሚያነሳበት ጊዜ ሰስቶ ችላ ብሎታል፡፡ ደሞ ርብቃ አትሆንም፤ እሷ ኮሌጅ ትምህርቷ ላይ ናት፡፡ በበርካታ ባለመኪናዎችና ሾፌሮች ዘንድ በመታወቅ ላይ ያለ መካኒክ ነው፤ኤፍሬም፡፡ ከደንበኞቹ ሁሉ ይኸኛው ይበልጥበታል፡፡ ያገለገሉ መኪኖችን እየገዛ፣ እያስጠገነ፣ እያሳደሰ መልሶ ይሸጣል፡፡ ሲከፍለውም እፍስ አድርጐ ነው፡፡…
Read 3657 times
Published in
ልብ-ወለድ
(በቅርቡ ለንባብ ከበቃው “ራሴን አጠፋሁ እና ሌሎችም”የአጭር ልብ ወለድ መድበል የተወሰደ)ከዕለታት አንድ ቀን…ከአገሮች በአንዷ…ይህ የፈጠራ አፈ ታሪክ አይደለም፡፡ ትክክለኛው ነገር የሆነበትን ስፍራና ጊዜ በመጥቀስ ክስተቱን መተረክ ነው፡፡ ጊዜው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በሆነ ወቅት፣ ስፍራው ደግሞ በምድር በሆነ ቦታ፡፡ ጊዜና ስፍራውን…
Read 3926 times
Published in
ልብ-ወለድ