ልብ-ወለድ
ድሮ ሰፈሩ እንደዚህ አልነበረም፡፡ ድሮ፤ ከአስር አመት በፊት ሊሆን ይችላል፡፡ እልም ያልን አራዶች ነን የሚሉ ሁሉ የሚያዘወትሩት ስፍራ ነበር፡፡ አሁን አራዳ በሙሉ ተስፋ ቆርጧል፡፡ የአራዳ ልጅ ጊዜ አልፎበታል፡፡ የአዲስ አበባ ልጅ መሆንም የሚያሳፍር የድሮ ዘመን ሰውነት ነፀብራቅ ተደርጐ ተወስዷል፡፡ አራዳ…
Read 4107 times
Published in
ልብ-ወለድ
የእኛ ቤተሰብ ባለ ሁለት ሀይማኖት ነው፡፡ በአባቴ በኩል የቤታችን ሀይማኖት ሳይንስ ነበር፡፡ የሳይንስ ትምህርችን መውደቅ ሀይማኖት እንደመካድ ነው፡፡ በቤቱ ጣራ ስር አያስኖረንም፡፡ ስለዚህ በተቻለን መጠን ሂሳብን ጥሩ ለማምጣት እንታትር ነበር፡፡ በአባታችን ፊት እኔ እና ወንድሜ እንደ ሳይንስ ዲያቆን ሆነን እናገለግላለን፡፡…
Read 4247 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሰው ልጅ ዛሬ ከደረሰበት ወይም ከቆመበት ቦታ ታሪኩ አይጀምርም፡፡ ወደ ኋላ የሚተረተር፣ የሚጎለጎል ቱባ መምጫና መገለጫ አለው፡፡ እነሆ ታሪክ … አባቴ እናቴን አገባት፡፡ ክብር ዘበኛውና የቤት እመቤቷ ተጋብተው ሲወልዱ - ሲወልዱ - ሲወልዱ - ሲወልዱ - ሲወልዱ … አስራ ስድስተኛ…
Read 5291 times
Published in
ልብ-ወለድ
በ1970ዎቹ አካባቢ ነበር መስፍን ሀርዲመን በኮሎኔል የወታደሮች ቡድን ወደ ፈረንሳይ የተመለሰው፡፡ ወጣቱ መስፍን መሳሪያውን ትከሻው ላይ ጣል አድርጐ፣ ኮፍያውን አይኖቹ ድረስ ደፍቶ እጆቹን በግራ ቀኝ ኪሱ ከቶ ከአንድ መጠጥ ቤት በር ላይ አቀርቅሮ ቆመ፡፡ አይኖቹን መሬት ላይ ሰክቶ የገጠማቸውን እጅግ…
Read 3696 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሆነ ያልገባው ነገር አለ፡፡ ስለ ህይወቱ? … ስለ እናቱ? በተለይ ስለ አባቱ? … በጥቂቱ ደግሞ ስለ ትምህርቱ፡፡ እንደ ድሮው አይደለም እሱነቱ፡፡ “ኤሊየን” ስለመሆኑ እንደ ድሮው ከዚህ ስምንት አመት በፊት አያምንም፡፡ እንኳንስ… አፍ አውጥቶ መናገር፡፡ የአስራ አንደኛ ክፍል ትምህርት እንደሚወራለት ከባድ…
Read 4502 times
Published in
ልብ-ወለድ
መንደርደሪያ ሶቅራጥስ እንደሚከተለው ይላል፡ ‹‹ፍቅር መሀል ቤተኛ መንገድ ነው፡፡ የፍቅር ሃይል የሚያገለግለው ሰውን ወደ እግዚአብሔር፣ እግዚአብሔርን ደግሞ ወደ ሰው ለማድረስ ነው፡፡ የሰውን ልጅ ፀሎትና መስዋእት ወደ ሰማይ የሰማይን ምላሽ ለሰው ፀሎትና መስዋዕት ወደ ምድር መልሶ የሚተሳሰረው በፍቅር መንገድ ነው፡፡ በሁለቱ…
Read 8385 times
Published in
ልብ-ወለድ