ልብ-ወለድ
የባለፀጋው ሶስቱ ቅጥር እረኞች፣ በቀዝቃዛው ማለዳ ጠዋት ከእንቅልፋቸው የነቁት በጐቹ ግድግዳውን ሲታከኩ በፈጠሩት መጓጓት ነበር፡፡መፅሃፉን ሲያነቡና ሲከራከሩ አምሽተው ስለተኙ እንቅልፋቸውን ባይጨርሱም ባለቤቱ ከተነሳ የሚደርስባቸውን ቁጣ በማሰብ እየተነጫነጩ ከፍራሻቸው ተነሱ፡፡ ልብሳቸውን ከደራረቡ በኋላ ትንሽ ራቅ ያለው ሜዳ ላይ በጐቹን አሰማርተው፣ እነሱ…
Read 3009 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ህይወት ምንድን ናት?” ሲል ጠየቀ እዝራ፡፡ አሰበ አሰበና መልሱን ያገኘው መሰለው፡፡ “ህይወት መስታወት ናት!” አለ፡፡ “ለሚስቅላት የምትስቅ፤ ለሚኮሳተርባት የምትኮሳተር!” የቤቱ በረንዳ ላይ እንደተቀመጠ ሲጋራውን ለኮሰ፡፡ ለኮሰና ይምገው ገባ፡፡ አንዳንዶች ሲሳካላቸው ለሌሎች የማይሳካው ለምንድን ነው? ሲል ጠየቀ፡፡ እኩል አቅም እንደውም የተሻለ…
Read 7931 times
Published in
ልብ-ወለድ
ድሮ ሰፈሩ እንደዚህ አልነበረም፡፡ ድሮ፤ ከአስር አመት በፊት ሊሆን ይችላል፡፡ እልም ያልን አራዶች ነን የሚሉ ሁሉ የሚያዘወትሩት ስፍራ ነበር፡፡ አሁን አራዳ በሙሉ ተስፋ ቆርጧል፡፡ የአራዳ ልጅ ጊዜ አልፎበታል፡፡ የአዲስ አበባ ልጅ መሆንም የሚያሳፍር የድሮ ዘመን ሰውነት ነፀብራቅ ተደርጐ ተወስዷል፡፡ አራዳ…
Read 4146 times
Published in
ልብ-ወለድ
የእኛ ቤተሰብ ባለ ሁለት ሀይማኖት ነው፡፡ በአባቴ በኩል የቤታችን ሀይማኖት ሳይንስ ነበር፡፡ የሳይንስ ትምህርችን መውደቅ ሀይማኖት እንደመካድ ነው፡፡ በቤቱ ጣራ ስር አያስኖረንም፡፡ ስለዚህ በተቻለን መጠን ሂሳብን ጥሩ ለማምጣት እንታትር ነበር፡፡ በአባታችን ፊት እኔ እና ወንድሜ እንደ ሳይንስ ዲያቆን ሆነን እናገለግላለን፡፡…
Read 4283 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሰው ልጅ ዛሬ ከደረሰበት ወይም ከቆመበት ቦታ ታሪኩ አይጀምርም፡፡ ወደ ኋላ የሚተረተር፣ የሚጎለጎል ቱባ መምጫና መገለጫ አለው፡፡ እነሆ ታሪክ … አባቴ እናቴን አገባት፡፡ ክብር ዘበኛውና የቤት እመቤቷ ተጋብተው ሲወልዱ - ሲወልዱ - ሲወልዱ - ሲወልዱ - ሲወልዱ … አስራ ስድስተኛ…
Read 5325 times
Published in
ልብ-ወለድ
በ1970ዎቹ አካባቢ ነበር መስፍን ሀርዲመን በኮሎኔል የወታደሮች ቡድን ወደ ፈረንሳይ የተመለሰው፡፡ ወጣቱ መስፍን መሳሪያውን ትከሻው ላይ ጣል አድርጐ፣ ኮፍያውን አይኖቹ ድረስ ደፍቶ እጆቹን በግራ ቀኝ ኪሱ ከቶ ከአንድ መጠጥ ቤት በር ላይ አቀርቅሮ ቆመ፡፡ አይኖቹን መሬት ላይ ሰክቶ የገጠማቸውን እጅግ…
Read 3742 times
Published in
ልብ-ወለድ