ልብ-ወለድ
የመክሰስ ሰዓት ነው፡፡ “እማ….” አለ ትንሹ እዮኤል ፈራ ተባ እያለ “ምን ፈለግክ?” አለችው እናቱ ፊትዋን እንዳጨለመች “ራበኝ!” “የሚበላ ነገር የለም!”“ማሚ…በጣም እኮ ነው የራበኝ” አለ እዮኤል፤ በልጅ አንደበቱ በፍርሃት እንደተያዘ፡፡ “አይ… እንግዲህ ነገርኩህ…ቻለው!”እዮኤል ዝም ብሎ ዓይኑን እያቁለጨለጨ ያያት ገባ፡፡ በቆመበት ትታው…
Read 4426 times
Published in
ልብ-ወለድ
የመክሰስ ሰዓት ነው፡፡ “እማ….” አለ ትንሹ እዮኤል ፈራ ተባ እያለ “ምን ፈለግክ?” አለችው እናቱ ፊትዋን እንዳጨለመች “ራበኝ!” “የሚበላ ነገር የለም!”“ማሚ…በጣም እኮ ነው የራበኝ” አለ እዮኤል፤ በልጅ አንደበቱ በፍርሃት እንደተያዘ፡፡ “አይ… እንግዲህ ነገርኩህ…ቻለው!”እዮኤል ዝም ብሎ ዓይኑን እያቁለጨለጨ ያያት ገባ፡፡ በቆመበት ትታው…
Read 3642 times
Published in
ልብ-ወለድ
በብረታ ብረትና በነዳጅ ንግድ የነገሱ ባለጸጎች እንዲሁም ሌሎች የአሜሪካ ከበርቴዎች ሁሌም የምናብ አቅሜን በከፍተኛ ደረጃ ያነቃቁት ነበር፡፡ እነዚህ ተዝቆ የማያልቅ ገንዘብ ያላቸው ባለፀጎች፣ እንደ ሌሎች ሟች ፍጡራን ሊሆኑ እንደማይችሉ እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ እያንዳንዱ ሚሊዬነር (ለራሴ ሹክ አልኩት) ቢያንስ የራሱ ሶስት ሆድና…
Read 6218 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጉሮሮዬን በቀዝቃዛ ቢራ ለማርጠብ ወደ አንድ ምሽት ክበብ ደጃፍ ስደርስ አፍታም አልፈጀብኝም። ደጃፉን አልፌ ወደ ውስጥ እንደዘለቅሁ አንዲት እንስት አቀንቃኝ በታዳሚው የጋለ ጭብጨባ ታጅባ ወደ መድረኩ እየተውረገረገች ስትወጣ ተመለከትኩ። የቤቱ ኮከብ ዘፋኝ ትመስላለች። በእርግጥም ኮከብ ነች፡፡ ማይኩን ጨብጣ ተስረቅራቂ ድምጿን…
Read 4123 times
Published in
ልብ-ወለድ
ኤደን ወልዳ ተኝታለች፡፡ አራስ ቤት ሆና ሰላም ልታገኝ ግን አልቻለችም፡፡ በህይወትዋ ውስጥ የተከሰቱ ብዙ ታሪኮች አሉ፡፡ የምትወዳቸውም የማትወዳቸውም፡፡ ታዲያ ታሪክዋ ታሪክ ብቻ ሆኖ አልተገኘም፡፡ ወደ ኋላ ይስቧታል፡፡ ወደ ድሮ ይጎትቷታል፡፡ ከናትናኤል ጋር ተጋብተዋል፡፡ ተጋብተዋል ግን አልተግባቡም፡፡ ትወደዋለች ግን ትፈራዋለች። ታፈቅረዋለች…
Read 7482 times
Published in
ልብ-ወለድ
12፡ July Face bookፎቶ …፡- ወጣት ልጃገረድ ሚኒ እስከርት ቀሚስ አድርጋ ትልቅ ሶፋ ላይ እግሯን አጣምራ ትታያለች፡፡ ጓደኞቿ ወዲያው በ Like መዓት አጀቡዋት፡፡ 150 Like – 70 Comments Leul and 69 others have commented ኮሜንት ሲከፈት፡- Abebe:- Wow! መቲ እንደዚህ…
Read 7223 times
Published in
ልብ-ወለድ