ልብ-ወለድ
ኢቫን ዲሚትሪች፤ እራቱን በልቶ እንዳበቃ ሶፋው ላይ ተቀምጦ የዕለቱን ጋዜጣ ማንበብ ጀመረ፡፡ በዓመት 1200 ሩብል ደሞዝ የሚያገኘው ዲሚትሪች፤ከቤተሰቡ ጋር መካከለኛ ኑሮ የሚመራ ደስተኛ አባወራ ነው፡፡ “ዛሬ እርስት አድርጌው ጋዜጣውን አልተመለከትኩም” አለችው ሚስቱ፤እራት የበሉበትን ጠረጴዛ እያፀዳዳች “እስቲ የሎተሪ ዕጣ ዝርዝር ወጥቶ…
Read 3788 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተጨረማምተው የወደቁት ወረቀቶች ለከራማ የተበተኑ ፈንድሻ መስለዋል፡፡ ጅምር ጽሑፍ…፡፡ የተሰበረ እርሳስ…፡፡ በረባው ባልረባው ነገር የተጣበበ ጠረጴዛ…፡፡ ያለቀበት የሶፍት ካርቶን…፡፡ ሶስት ቀን ያስቆጠረ ያልታጠበ የቡና ስኒ…፡፡ ያልተከደነ ፔርሙዝ…፡፡ የምጥን ሽሮ ቀለም ያለው ግድግዳ ላይ አራት አመት ያለፈው ካላንደር “ኧረ የአስታዋሽ ያለህ”…
Read 4045 times
Published in
ልብ-ወለድ
(በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ አጭር ልብወለድ) ሰዎች ሲያቆላምጡት “ገብሬ” ይሉታል፤ ሙሉ ስሙ ግን ገብረሚካኤል ነው፡፡ በሰፈራችን ነዋሪነቱ ለብዙ ጊዜ ይታወቃል። ዝምተኛ፣ ለአለባበሱ እምብዛም ትኩረት የማይሰጥና ብዙ ጊዜ ለብቻው መሄድ ብቻ ሳይሆን ማውራትም የሚወድ ነበር፡፡ አንድ ጥዋት የዕድራችን ጥሩንባ ነፊ ከየተኛንበት…
Read 5080 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቀዩ ሞት ሀገሬውን ሲያስገብር ነው የኖረው!እንዲህ ያለ ወዲያውኑ አዋክቦ ፀጥ የሚያደርግ አሰቃቂ ገዳይ፣ እንዲህ አይነት አሰቃቂና ለማየት የሚዘገንን መቅሰፍት ታይቶም አይታወቅ፡፡ ግብሩ ደም ነበረ - በደም ልክፍቱ ለቅፅበት ተጣብቶ አፍታ ሳይሰጥ በደም አበላ መድፈቅ፡፡ በቃ ድንገት ጠቅ! የሚያደርግ ህመም ይፈጥርና…
Read 3878 times
Published in
ልብ-ወለድ
…ጨረቃዋ አጠገቧ ያሉትን ከዋክብቶች…እንደጠጠር ልቅም አድርጋ ቅልልቦሽ የምትጫወት የገጠር ልጃገረድ ትመስላለች፡፡ ሳቋ አይፎርሽም፡፡ መልኳ ግን ያልታጠበ የድሃ ትሪ አይነት ነገር ነው፡፡ (ልጅ ሆነን ማርያም ልጇን አቅፋ ትታያለች የምንላት አይነት አይደለችም) አቶ ባይጨክን…ከባለቤታቸው ከወ/ሮ ይጋርዱሽ ጋር በረንዳ ላይ ተቀምጠው የጋለ ወግ…
Read 3580 times
Published in
ልብ-ወለድ
በባህል አብዮቱ ወቅት፤ ቀይ ቃፊሮቹ፤ በየደረሱበት ያገኙትን ማናቸውንም አይነት ምስሎች እየሸረካከቱ፣ እየቦጫጨቁ ይጥሉ ጀመር፡፡ ከሊቀመንበር ማኦ ምስል በቀር፡፡ የሀገረ ቻይናን ባህላዊና ታሪካዊ ቅርሳ ቅርሶች ሁሉ እንክትክት አድርገው እየሰባበሩ ዱቄት አደረጉት፡፡ አንድም የመጽሀፍ ዘር የተባለ ሳይቀራቸው፤ ከያለበት ሰብስበው በማውጣት እሳት ለቀቁበት፡፡…
Read 3168 times
Published in
ልብ-ወለድ