ልብ-ወለድ
እግሬ ገና የባንኩን ደጃፍ ሲረግጥ ነው ፍርሃት የወረረኝ፡፡ ሰራተኞቹ ብቻ ሳይሆኑ ወንበር እና ጠረጴዛው፣ የማያቸው ብሮች ሳይቀሩ አስፈሩኝ፡፡ በቃ ሁሉም ነገር ፍርሃት ለቀቀብኝ፡፡ለነገሩ ይሄ ሃሳብ ድንገት ነው ብልጭ ያለልኝ፤ በባንክ ቤቱ ደጃፍ ሳልፍ፡፡ ከዚህ ቀደም ባንክ ቤት ወደ አዕምሮዬ መጥቶብኝ…
Read 3341 times
Published in
ልብ-ወለድ
የማዘጋጃ ቤቱ ሹፌር ወንደሰን ተክለጻድቅ፣ ከጓደኛው ጋር ሞቅ ያለ ጭውውት የያዘ ይመሥላል- ቸኮሌት ኬክ ቤት በረንዳ ላይ፡፡ አንድ ከገላው ጋር የነተበች ቀይ ካኒቴራ ከአንድ እንደመነፅር ከሁለት ቦታ ላይ ከተነደለ ቁምጣ ጋር ያደረገ ጥውልግ ህፃን፣ ከፊታቸው እጁን ዘርግቶ ቆሟል። ያዩታል፤ ግን፣…
Read 3646 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ይኸውልሽ እህትሽ ሁሌ እንደምታስቸግረኝ ታውቂያለሽ፡፡ እንድታሳርፊልኝ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ፤ የምሬን ነበር፤ አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው ግን፤ ለሌላ አይደለም፤ ግድ እንደሌለኝ ታውቂያለሽ፤ እንኳን ነገር ፈልገውኝ እንዲሁም እንዲያው ነኝ፡፡” “ግን እህቴን;! አልጋዬ ላይ;!” “ምን ሆነሻል;! ሌሎች ሴቶች እንደማወጣ ታውቂያለሽ! እህትሽ መሆኗ ምን ለውጥ…
Read 3398 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ኧረ ይብቃህ ደጀኔ!... አራት ሰዓት ሞላኮ!...” አሉ እትየ ስንዱ፣ መጋረጃውን ገለጥ አድርገው ከወደ ጓዳ ብቅ እያሉ፡፡ “አንቺ ግን ለምን ሰላም አትሰጪኝም!?...” ደጀኔ አቀርቅሮ ከሚጽፍበት ቀና በማለት በንዴት ጦፎ እስክርቢቶውን ወረወረ፡፡ “ስንቴ ልንገርሽ አክስቴ!?… በውስጤ የታመቀውን የደራሲነት ስሜት መተንፈስ እንጂ፣ የኮሌጅ…
Read 4769 times
Published in
ልብ-ወለድ
ምዕራፍ አንድ፡- አጼ ቴዎድሮስ እና ሞት አትጠገብ የምትባል ሴት ከ195 አመታት በፊት ወንድ ልጅ ወለደች፡፡ ወይዘሮ አትጠገብ ሀይለ ጊዮርጊስ ከሚባል ውድ ባለቤቷ ካሣ የሚባል ልጅ ወለደች፡፡ ልጁ ካሣ ሀይሉ ተብሎ ይጠራ ነበር፡፡ ካሣ ሲያድግ ንጉስ መሆን አማረው፡፡ ካሣ በተወለደበት ዘመን…
Read 6059 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዝናለሁ!እንቁጣጣሽ ‘አመት ጠብቃ የምትመጣ ጭንቀት’ ናት - ለኔ ፡፡ ‘እንቁጣጣሽ፣ እንኳን መጣሽበአበቦች መሃል፣ እንምነሽነሽ…’ የሚለውን ዘፈን ስሰማ፣ ደስታ ሳይሆን ጭንቀት ነው በደም ስሬ የሚዘዋወረው፡፡ መስከረም በጠባ ቁጥር፣ እንቁጣጣሽ ይዛብኝ የምትመጣውን ጭንቀት ማስተናገድ እጣዬ ከሆነ አመታት አልፈዋል። “እንኳን አደረሰህ!” ብሎ መልካም…
Read 3611 times
Published in
ልብ-ወለድ