ልብ-ወለድ
SIDE: A አሉላ ጐዳናው ድሮ ሃያ ሁለት ማዞሪያ ተብሎ ይጠራ የነበረው ስፍራ ነው፡፡ አንድ የአርባ አመት ሰው፣ ታክሲ እየጠበቀ ቆሟል፡፡ የሶስት አመት ሴት ልጁ ሱሪውን ጐተት አድርጋው ከራሱ አለም አነቃችው፡፡ ወደ እሷ፣ ወደ ታች ተመለከተ፡፡ ሁለት እጆቿን ወደሱ ሰቅላለች፡፡ እቀፈኝ…
Read 3851 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጠቢቡ ሰለሞን እንደወትሮው በካህናቱ፣ በባለስልጣናት እና በቦዲ ጋርዶቹ ተከቦ በፍርድ ወንበሩ ላይ በመሰየም ከየክልሉ የሚመጡትን ክርክሮች በሚሰማበት አንድ ቀን፤ ሁለት ሴቶች በወታደሮች ታጅበው እየተመናቀሩ ወደ እርሱ ተጠጉ፡፡ ከወታደሮቹ አንደኛው ህፃን ልጅ ታቅፏል፡፡ ሴቶቹ እርቃናቸውን ብቻ የሚሸፍን ብጫቂ ቀሚስ አድርገዋል፡፡ ፊታቸውም…
Read 5817 times
Published in
ልብ-ወለድ
ፊዮሪ ፊዮሪ መውደቂያሽ ከየት ይሆን…አንቺ ቅዝቃዜሽ ከጥቅምት ንፋስ የበረታ…አንቺ ሙቀትሽ የፀሐይ አንኳር የሆነ…አንቺ ፊዮሪ መውደቂያሽ ከየት ይሆን? ይኼው ዛሬም ከጨለማው ውስጥ ሆኜ የትካዜዬን ፉጨት አፏጫለሁ፡፡ የቤትሽ መአዘን ሀሳቦቼን አዝሎ በክፍሉ ወስጥ ብዝሀ አድርጐኛል፡፡ ትዝ ይልሽ ነበር…. ስከተልሽ? ብከተልሽስ አንቺ ምን…
Read 4619 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዲሱ መስሪያ ቤት ከተቀጠርኩ ትንሽ ጊዜ አለፈኝ፡፡ “ጊዜ ንጽጽር ነው” የሚለው የሰአቱ አቆጣጠር ትዝ ሲለኝ ቀና ብዬ ተመለከትኩት፡፡ ሰአት አልፎኛል፡፡ ሰላሳ አመት እንደማለት ነው፡፡ አንድ ሰአት እና አንድ አመት ብዙ ለውጥ የላቸውም፡፡ ህይወት እና ስራ አንድ ናቸው፡፡ ሀገር እና መስሪያ…
Read 3422 times
Published in
ልብ-ወለድ
አባ ማቴዎስ ዛሬ ስሜታቸው ድብልቅልቅ ብሎ ነው ከአልጋቸው የተነሱት፡፡ ሰሞኑን በጣም ደስ ብሏቸው ነበር የከረሙት፡፡ ሳራ (ያሳደጓት ልጃቸው) ከሁለት ቀን በኋላ ልታገባ ነው፡፡ በዛ ላይ እህቷ ርብቃ የዛኑ ቀን ቅዳሜ የኮሌጅ ትምህርቷን ትመረቃለች፡፡ ከምትማርበት ከተማ ወደነሱ የገጠር ከተማ ዛሬ እንደምትገባ…
Read 3332 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከስድስት ኪሎ ካምፓስ ስወጣ ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ይላል፡፡ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ነጠላ ከለበሱ እና ለእስፖርታዊ እንቅስቃሴ በማለዳ ከነቁ ጥቂት ተማሪዎች በቀር ጊቢው ለማለዳ ወፎች ተለቋል፡፡ ታክሲ ይዤ ለ5 ደቂቃ ያህል ከተጓዝኩ በኋላ ከታክሲ ወርጄ አንድ “ጥቃቅን” የመንግስት ቤቶች የሞሉበት ግቢ ደረስኩ፡፡…
Read 3826 times
Published in
ልብ-ወለድ