ልብ-ወለድ
“የማስታውሰው በልጅነቴ መሳል እወድ ነበር” አለ አይኑን ከእኛ ላይ እና ከአሁን አንስቶ ወደ ልጅነቱ አማትሮ እየተመለከተ፡፡ “ሶስተኛ ክፍል በሳልኩት ስዕል ወላጅ ጥራ ተባልኩ” ብሎ አቋረጠ፡፡ አርቆ ልጅነቱ ላይ የሚያየውን ምስል በቀጥታ እየነገረን ይሁን ወይንም ለሱ የሚታየውን በጊዜ ርቀት እየተጭበረበረበት እውነትነቱን…
Read 6545 times
Published in
ልብ-ወለድ
እሁድ ዛሬ ሰንበት ነው፡፡ ጠዋት ሶስት ሰዓት አካባቢ፡፡ በአዘቦት ቀን በዚህ ሰዓት ጐዳናው ላይ ፈሰው ከፀሐይ ንዳድ በማያስጥል እጃቸው ግንባራቸውን ከልለው ወደ ታክሲ መምጫ በጉጉት የሚመለከቱ ሰዎች፣ ተገፈታትረው ተረጋግጠው የሚሳፈሩ ሰዎች፣ ቢሳፈሩ ቢሳፈሩ የማያልቁ ሰዎች…ዛሬ የሉም፡፡ ነጭ ነጠላ የለበሱ ከቤተ…
Read 4005 times
Published in
ልብ-ወለድ
እዚህ ጭርንቁሳም ሰፈር ውስጥ እየኖርህ የሰማይ ግዝፈቱ፤ የምድር ስፋቱ፤ የተፈጥሮ ትንግርቱ አይታይህም፡፡ ትንሽ አሳቢ ነኝ ብለህ አንገትህን ብታቀና ከዛጉ የቆርቆሮ ጣሪያዎች ላይ የተኮለኮሉ ድንጋዮች ለአይንህ ይቀርባሉ፡፡ ጣራው መሬት እስኪመስልህ ድረስ፡፡ ለማን ትፈርዳለህ? ለአንጀትህ ወይስ ለሆድህ? “አንጀቴም አንጀቴ ሆዴም ሆዴ ነው”…
Read 4219 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሁን የምነግራችሁን የፍቅር ገድል በየትኛውም የፈጠራ ሥራ ላይ እንደማታገኙት እወራረዳለሁ፡፡ በሌላ ምክንያት ግን አይደለም፡፡ በእውነት የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብወለድ ባለመሆኑ ብቻ ነው፡፡ የዚህ ታሪክ ብቸኛ ባለቤት እኔ ብቻ ነኝ፡፡ ስለዚህም የትኛውም የደራሲ ምናብ የማይፈጥረው የፍቅር ገድል መሆኑን መቶ በመቶ…
Read 54933 times
Published in
ልብ-ወለድ
መነሻ ሃሳብ (የሳሙኤል ኮልሪጅ “በህልምህ የቀጠፍከውን አበባ ስትነቃ እጅህ ላይ ብታገኘውስ” የሚለው የግጥም ሃሳብ) ጠዋት ላይ ይመስለኛል - ከቁርስ በፊት፡፡ ሥራ የለኝም፤ የእረፍት ቀን ነው፡፡ ቅዳሜ ወይም እሁድ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ከተገዛች ብዙ ዓመታት ያስቆጠረች የእንጨት አልጋዬ ላይ ቁጭ ብያለሁ እያሰብኩ፡፡…
Read 4522 times
Published in
ልብ-ወለድ
በጠባቧ ቤት ውስጥ እናትና ልጅ ቁጭ ብለዋል፡፡ እናት ትሪያቸውን ይዘው ምስር ይለቅማሉ፡፡ ሳልሳዊ ከእናቱ በጥቂት ርቀት ላይ በምትገኝ ትንሽ ጠረጴዛ ላይ ነጭ ወረቀቱን አስቀምጦ እየሰበቀ ምን ብሎ እንደሚጀምር ማሰላሰል ይዟል፡፡ እናት የልጃቸውን መመሰጥ ተመልክተው “ደግሞ … መቸክቸክህን ልትጀምር ነው?” አሉት፡፡…
Read 4465 times
Published in
ልብ-ወለድ