ልብ-ወለድ
አዳም ከቤተሰቦቹ እንደተወለደ በቅጽበት ውስጥ ከጥንጡ ጭንቅላቱ ጋር የተዋወቀ አዲስ ንቃት ነበር፡፡ ያ ንቃት ዘላለምን የመተወን አቅም የለውም፤ ህይወት ሆኖ መቆየት ግን ይችላል፤ ህይወትን ተጣብተዋት የሚያዳክሟትና አወራጭተው ትርጉሟን ከሚያሳጧት ብስባሽ ባህሪያቶች ጋር ግን ምንም ህብር የለውም…እነዛ መንጠቆዎች ምንአልባት አስመሳይነት፣ ውሸት፣…
Read 3959 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሲዘንብ ሁሌ የሚታወሰኝ ቦታ አለ፡፡ አሁን ከዛ ቦታ ፊት ለፊት ቆሜያለሁ፡፡ ዝናቡን የመፍራት ፍላጐቱ ስለሌለኝ ዝናቡ አፍቅሮኛል፡፡ ዝናብ በግድ ያፈቅራል… ልንሸሸው ብንፈልግም እኛን ፍለጋ ቁልቁል መወርወሩን አያቆምም፣ ብንጠለልም ስብርባሪ ድንጋይ እየፈለገና እየተጋጨ ከእግራችን ስር ማልቀሱን አይዘነጋም፡፡ ጥላቻን ወደመውደድ ሃይል የሚለውጥ…
Read 3438 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለስለስ ያለ ነፋስ … እማያዝኑ፤ ሰው … ያፈራቸው የሰው ፍጡሮች … ያኮረፈ … ድብርታም ነፋስ … ሁሉም ይርመሰመሳሉ፡፡ *** ፀሐይዋ… የፈሪ ሰው ፈገግታ… (ግማሽ) ለመሳቅ የተከለከለች ትመስላለች፡፡ ስስታም ሰው ይመስል … ፈገግታዋን ቆጥባለች፡፡ ምልዕተ … መሀል አሸዋው ላይ ዝርፍጥ ብላ…
Read 4662 times
Published in
ልብ-ወለድ
ህልም - ወለድ ታሪክ ሊልሌ ቀኑን ሙሉ በሥራ ተወጥሬ ስለምውል ስለብቸኝነቴ ለማሰብ ፋታ የለኝም፡፡ ብቸኝነቴ ትዝ የሚለኝ ሲጨልም ነው - ፀሃይ ስትጠልቅ፡፡ ጨለማው ከች ሲል የብቸኝነትን ብርድ ልብስ ያከናንበኛል፡፡ በተለይ ወደ ተከራየኋት አንዲት ክፍል ቤት ሳመራ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም፡፡ ከጐኔ…
Read 4436 times
Published in
ልብ-ወለድ
የህሊና ቡታ፤ በሻቃ ማንነት ይሰጣል፡፡ ለሰብእ የማዘን እንግልት፣ ፍቅር ሲያስነጥስ አይነት የትንታ እንጉርጉሮ አለው…፡፡ በሃሳብ ማሳ ላይ መሽቀዳደም ከድካም ክሳት እንጂ ካሸናፊነት ህብር የለውም… ጉዞው የዘላለም ፉጨት ነው፤ …ልክ ከሰማይ ላይ እንደሚበር አይነት አሞራ ከክንፉ ጫፍ እንዳለ እርግብግቢት… ልክ መነሻው…
Read 4752 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከስድስት ወራት በፊት ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት እናቴ ያወጣችልኝ ‘ማስረሻ የተሰኘ ስሜን ከቡሬ ወረዳ ሕዝብ አልፎ መላው ኢትዮጵያዊ እንዲያውቀው ለማድረግ በማሰብ ነበር። ሆኖም እንዳሰብኩት አልሆነም። እንኩዋን በመላው ኢትዮጵያ ሊታወቅ ቀርቶ እኔም ራሴ ወዲያው ነበር የገዛ ስሜን የረሳሁት። በአስተናጋጅነት በተቀጠርኩበት ሆቴል…
Read 4417 times
Published in
ልብ-ወለድ