ልብ-ወለድ
እውነተኛ ታሪክ - እንደ አጭር ልቦለድ ዛሬ ስለቆርንጦስ ሰዎች እንዳወራላችሁ ሁኔታዎች አስገደዱኝ፡፡ ከብዙ ሺህ ዘመን በፊት ስለነበረችው እውነተኛዋ የመጽሐፍ ቅዱስዋ ሳይሆን፤ እዚሁ የአዲስ አበባ እንብርት ላይ ስለምትገኘው እኛ ነዋሪዎችዋ ቆርንጦስ ስላልናት ለገሐር፡፡ በቅርቡ የተገነባው ትልቁ ሰማይ ጠቀስ የአዋሽ ባንክና ኢንሹራንስ…
Read 5869 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተአምር የተፈጥሮ ህግ መዛባት ነው፡፡ ድንጋይ ወደ ላይ ተወርውሮ መሬት በመውደቅ ፋንታ በአየር ላይ ተንጠልጥሎ ቢቀር ሁኔታው ከታወቀው ውጭ ስለሆነ ተአምር ነው፡፡ አቶ ዘካሪያስ የግል ፋብሪካ ባለቤት ናቸው፡፡ ፋብሪካ የማንቀሳቀሻ ፈቃድ ከመንግስት አግኝተዋል፡፡ . . . ከወር በፊት ለፋብሪካው ሰራተኛ…
Read 5748 times
Published in
ልብ-ወለድ
በአንድ ወቅት በሆነች ሀገር ግዛት ውሥጥ ከላይ ወደ ታች፣ ከግራ ወደ ቀኝ እየተራወጠ ህዝቦቿን ዶግ አመድ የሚያደርግ ነፍሰ-በላ ጣዕረ-ሞት ተከሠተ፡፡ በሀገሪቷ ታሪክ ውስጥ እንዲህ ያለ ዘግናኝ ፅልመተ-ሞት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፡ ደም የጣዕረ-ሞቱ መገለጫ ምልክት ነው፡፡ እንደ ፍም እሳት የሚንበለበል ቀይ…
Read 5180 times
Published in
ልብ-ወለድ
ያሬድ ሲበዛ የሲጋራ ሱሰኛ ነው፡፡ በቀን ወደ ሁለት ባኮ ሲጋራ ያጨሳል፡፡ ድራፍትም ሲጠጣ እንደ ስፖንጅ ነው የሚመጠው፡፡ የሲጋራ ነገር ግን አይነሳ፡፡ በላይ በላዩ ነው፡፡ አንዱን ሲጋራ ሳይጨርስ ሌላውን ይለኩሳል፡፡ ደመወዙ ታድያ አንድም ጊዜ በቅቶት አያውቅም፡፡ ጠይም ፊቱ የተለበለበ ግንድ መስሎዋል፡፡…
Read 5285 times
Published in
ልብ-ወለድ
ተረት - ተረትረጅም አምድ ላይ የቆመ እና ከተማውን ቁልቁል የሚመለከት የደስተኛ ልዑል ሐውልት አለ፡፡ ሐውልቱ ከላይ እስከ ታች በንፁህ የወርቅ ቅጠል የተለበጠ ነው፡፡ ዓይኑም በሁለት ደማቅ እንቁ የተሰራ ነው፡፡ የሻምላው እጀታም በአልማዝ የተለበጠ ነው፡፡ ይህን ሐውልት ብዙዎች ያደንቁታል፡፡ «ሐውልቱ እንደ…
Read 5525 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሀይመን ሱሌይማንና ኦሊቨር ትዊስት ውልደትና እድገታቸው ይመሳሰላል፡፡ በተለይ ውልደታቸው፡፡ ታላቁ እንግሊዛዊ ፀሐፊ ቻርልስ ዲከንስ “ኦሊቨር ትዊስት” በሚለው መጽሐፉ የኦሊቨርን ውልደት ሲገልጽ እንዲህ ብሎ ነበር የፃፈው |When He Was Born Oliver Cried As The New Comer Baby Did. If He Had…
Read 4810 times
Published in
ልብ-ወለድ