ልብ-ወለድ
ወደ አውሮፕላን ማረፍያው የደረሰው በጊዜ ነበር፡፡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በሙሉ አድርጓል፡፡ የደቡብ አፍሪካው አየር መንገድ የበረራ ቁጥር 892 አውሮፕላን አዲስ አበባ የሚገባው ልክ ከጠዋቱ 4 ከ15 ደቂቃ መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ በዚያ አውሮፕላን አንዲት ህጻን ልጅ አቅፋ በምታመጣው አሻንጉሊት ውስጥ የተደበቀው ዕቃ…
Read 8414 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከአቢጃን ተነስቶ ካልካታ ከገባ 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ይህች በህዝብ የተጨናነቀች ታላቅ ከተማን እንደረገጠ የካልካታ ተወላጅ የሆኑት የ10ኛ ክፍል ህንዳዊ መምህሩ ስለዚህች ከተማ በአድናቆት የተናገሩትን አስታወሰና ቃላቱን በውስጡ አነበነበው ‘KALKATA IS A BIG CITY WHEN YOU THROW A STONE FROM THE…
Read 8667 times
Published in
ልብ-ወለድ