ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
የተረት - አባት የሆነው ኤዞፕ እንዲህ ይለናል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን ተኩላዎች ተመካከሩና መልዕክተኞች ወደ በጐች ላኩ፡፡የተኩላዎቹ ልዑካን እበጐች መንደር ደረሱ፡፡ በጐች ተኩሎች መጡብን ብለው ተሸሸጉ፡፡አድፍጠው ጋጣቸው ውስጥ አድብተው ተቀመጡ፡፡ ተኩሎቹ ግን ረጋ ብለው፣ አደብ ገዝተው፤“በጐች አትደናገጡ” “እንደምና ዋላችሁ” አሉ፡፡“ለድርድር ነው የመጣነው”…
Rate this item
(5 votes)
 አንዳንድ ታሪክ ጊዜው እጅግ ሲርቅ ተረት ይሆናል፡፡ በጥንት ዘመን አንድ ሮማዊ ጀግና ወታደር ነበር ይባላል፡፡ አያሌ ጦርነቶችን በአሸናፊነት ተወጥቷል፡፡ አብዛኛውን ህይወቱን በጦር ሜዳ ስላሳለፈ በአካል የሚያውቀው ሰው የለም፡፡ ዝናው ግን በሰፊው ይወራል፡፡ አንድ ጊዜ ታዲያ አጠቃላይ ምርጫ በሀገሪቱ ሲካሄድ፣ ያ…
Rate this item
(3 votes)
(በር ነኣ አሃ በእድ በጎዳ ነኣ ሀርግያጋ ቤአነ ቤስ) - የወላይትኛ ምሳሌያዊ ንግግር በጥንት ጊዜ በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን፣ በአሜሪካው ፕሬዚዳንትና በራሺያው ፕሬዚዳንት ላይ የተቀለደአንድ ተረት ቢጤ ዕውነት ነበር፡፡ እነሆ፡-የሁለቱ አገሮች ፕሬዚዳንቶች፤ ወታደራዊ ኃይላቸውን ያወዳድራሉ፡፡ የእኔ ይበልጥ፣ የእኔ ይበልጥ፣ይፎካከራሉ። በመጀመሪያ የሩሲያው…
Rate this item
(5 votes)
 አንዲት ሴት አንድ አረብ ውሽማ ኖሯታል። ባሏ ለገበያ ራቅ ወዳለ ቦታ በሄደ ቁጥር ልጇን ወደ ዐረቡ ውሽማዋ ትልክና ታስጠራዋለች። ዐረቡም ትንሹ ልጅ ላደረገው የመላለክ “መልካም ተግባር” “በዚሁ ቀጥል” ለማለትና ለማባበያ፣ ብስኩትም እንደ ጉርሻ ይሰጠውና ወደ ቤት ይመጣና።……ከእናትየው ጋር ሲደሰት ይውላል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የአንበርብር ጎሹ ሞትእስኪ ላነሳሳውአንበርብር ጎሹንበደራ አደባባይ የወደቀውንእሱስ ሆኖ አይደለምታሪከ ቅዱስመጽደቋንም እንጃያቺ ያንበርብር ነፍስየሚያዘወትራት የአምበርብር ወዳጅነበረችው አንዲት ጠይም ቆንጆ ልጅሴተኛ አዳሪ ናት እሱም አላገባተሳሚው ቢበዛም ይህቺው አበባአያ ማር ወለላ አያ ማር እሸትእሱ ብቻ ነበር የእሳቲቱ እራትአንድ ቀን ማምሻውን ደጃፉ ቢመጣውይ የሚለው…
Rate this item
(7 votes)
“አንድ ሃሳብ ላይ መድረስ አለብንና የመጨረሻ ሃሳብ ስጡበት”ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉስ ልጆች ሶስት ልጆቻቸውን ጠርተው “እንግዲህ ልጆቼ፤ ዕድሜዬ እየገፋ፣መቃብሬ እየተቆፈረ፤ የመናዘዣዬ ክሬ እየተራሰ ያለሁበት የመጨረሻዬ ሰዓት ላይ ደርሻለሁ፡፡ ስለዚህ እያንዳንዳቸሁ ውርስ ትወስዱ ዘንድ ለሃገራችሁ ልትሰሩላት የምትችሉትን ነገር ትነግሩኛላችሁ፡፡ በሃሳቡ…