ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የትራፊክ ህግ ይጥስና ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ ፍርድ ቤቱ በባለ ጉዳይ ተጨናንቆ ስለነበር ተራውን ሲጠብቅ እጅግ ብዙ ሰዓት ይቆያል፡፡ በመጨረሻ ተራው ይደርስና ዳኛው ፊት ይቀርባል፡፡ ዳኛውም፤ “ለዛሬ ሰዓት ስለደረሰ ነገ ተመለሰ” ሲሉ ቀጠሮውንያሸጋግሩታል፡፡ ባለጉዳዩም፤ በመከፋት ስሜት፤…
Read 4304 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ሁሉ ንጉሥ አያ አንበሶ ታሞ አልጋ ላይ ይውላል፡ የጫካው አውሬዎችና እንስሳት በሙሉ ሊጠይቁት ይመጣሉ፡፡ - ከቀበሮ በስተቀር፡፡ተኩላ የቀበሮን አለመምጣት ተመልክቶ አጋጣሚውን ሊጠቀም ፈለገ፡፡ የረዥም ጊዜ ቂሙን ለመወጣት አስቦ ነው፡፡ ስለዚህም ወደ አያ አንበሶ ጠጋ ብሎ፤«የዱር…
Read 5552 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ልጁን አስከትሎ አህያ ሊሸጥ ወደ ገበያ ይወጣል፡፡ መንገድ ላይ እየተጫወቱና እየተሳሳቁ የሚመጡ ሴቶች ያገኛሉ፡፡ ሴቶቹ አባትና ልጁን እያዩ፤ ..በዚህ በኮረኮንች መንገድ አህያ እያላቸው በእግራቸው የሚሄዱ ጅሎች አይታችሁ ታውቃላችሁ?.. አሉ፡፡ አባት፤ ሴቶቹ የሚሉት ትክክል ነው አለና…
Read 4950 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በጥንት ዘመን በፖላንድ አገር የኑሮውድነት በጣም ከፋና አሉ፤ ከባድ የሥጋ እጥረት ተፈጠረ፡፡ ህዝቡ በጣም ተማረረ፡፡ ዝቅተኛው የሠራተኛ መደብ ብዙ ብዙ ጥያቄ እያነሳ ምሬቱንይገልጽ ጀመር፡፡ በዚህ የፖላንድ የሥጋአጥረት ላይ በመመሥረት በርካታ ቀልዶች፣ ተረቶችና ዕንቆቅልሾች እንደጉድ ፈሉ፡፡ እንደማንኛውም አገር፡፡ እንደሚከተለው ያሉ፡-ከዕለታት አንድ…
Read 5683 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል.. ማርክ ትዌይንከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የታመመ ጓደኛውን ሊጠይቅ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል፡፡ ጓደኛው የመጨረሻው የሞት አፋፍ ላይ ነበር ይባላል፡፡ ኦክሲጂን በላስቲክ ቱቦ ተገጥሞለት ነው የሚተነፍሰው፡፡ ጠያቂው ወደሚያጣጥረው ጓደኛው ቀረብ ብሎ ሲያየው ታማሚው በጣም ባሰበትና…
Read 5872 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ የጫማ ዕደሳ ሥራ ላይ የተሠማራ ጫማ ሰፊ ገበያ አልመጣ ብሎት ይቸገራል፡፡ ስለዚህ ጫማ የማደስ ሥራውን ይተውና ..መድኃኒት አዋቂ ነኝ.. ብሎ የህክምና ሥራ ላይ ይሠማራል፡፡ ..ከማናቸውም በመርዝ ከሚመጡ በሽታዎች መከላከያ የሚሆኑ ልዩ መድኃኒቶች በቅናሽ ዋጋ…
Read 6717 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ