Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
ከቻይና ተረቶች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ በጥንት ዘመን አንድ እንጨት ነበረ ይባላል፡፡ ወደ ጫካና ወደ ተራራ በየቀኑ እየሄደ እንጨት ያመጣ ነበረ፡፡ ይሄ እንጨት - ቆራጭ የመጨረሻ ስስታም ነበር ይባላል፡፡ ከብር የተሰራ ዕቃውንና ገንዘቡን ሁሉ ሸሽጐ ከማስቀመጡ የተነሳ “ወደ ወርቅ እስኪለወጥ ድረስ…
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንዲት አሮጊት ዐይናቸውን በጣም ይታመማሉ፡፡ አንድ ሐኪም ስለህመማቸው ያማክራሉ፡፡ በእማኞች ፊት ውል ይገባሉ፡፡ አሮጊቷ - እንግዲህ ውላችን ዐይኔን ካዳንክልኝና በደንብ እንዲያይ ካደረግህልኝ ከፍተኛ ገንዘብ እከፍልሃለሁ፡፡ታድነኝካልቻልክግንበነፃትሰናበታለህ፡፡ ሐኪሙ - ባሉት ሙሉ በሙሉ ተስማምቻለሁ፤ ይሄንኑም በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡ ይፈራረማሉ፡፡ ሐኪሙ በውሉ…
Rate this item
(1 Vote)
አንዳንድ ታሪካዊ እና አፈ - ታሪካዊ ተረቶቻችን አመጣጣቸው አስገራሚ ነው፡፡ የሚከተለው አንዱ ነው፡፡ ስለ ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም የተነገረ ነው፡፡ ከደሴ ወደ መቀሌ ሲኬድ ባለው መንገድ ላይ በምትገኘው ሐይቅ ከተማ የሐይቅ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አለ፡፡ የደሴቱን አፈጣጠር በተመለከተ የሚነገረው ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ …
Rate this item
(2 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጐልማሣ ፈረስ መጋለብ በጣም ያምረውና ወደ ገበያ ፈረስ ሊገዛ ይሄዳል፡፡ ገበያ ውስጥ ብዙ ፈረስ የያዘና አንድ ፈረስ ብቻ የያዙ ሁለት ነጋዴዎች አሉ፡፡ ወደ ባለ ብዙው ፈረስ ይጠጋና፤ “ይሄ ስንት ነው?” ይለዋል፡፡ ባለብዙው ፈረስ - “ሁለት ሺ”…
Rate this item
(0 votes)
(ኖር በዪ የኹጅር የጋኽምን ምስ) - የጉራጊኛ ተረትና ምሣሌ (Old wine in a new bottle) - የእንግሊዞች ተረትና ምሣሌ ሩሲያውያን አንድ ተረት አላቸው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ በዋናው ከተማ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የጣት ቀለበቱ ይጠፋበታል፡፡ ወዲያው በጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ…
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ የኤሌክትሪክ መስመር በአውሮፓ ተዘርግቶ ጥቂት እንደቆየ ሁለት ገበሬዎች ስለህይወታቸው ሊጨዋወቱ ተቃጥረዋል፡፡ ሁለቱም እርሻቸውን አርሰው፣ ዘራቸውን ዘርተው፤ ሰብል ይጠብቃሉ፡፡ ሁለቱም ከብቶች ነበሩዋቸውና ወደ ሆራ ነድተው፣ ውሃ አጠጥተው፣ ለግጦች መስኩ ላይ አሰማርተዋቸዋል፡፡ የከብቶቹ ባህሪ ግን ለየቅል ነው፡፡ የአንደኛው ከብቶች…