ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ ታሪካዊ እና አፈ - ታሪካዊ ተረቶቻችን አመጣጣቸው አስገራሚ ነው፡፡ የሚከተለው አንዱ ነው፡፡ ስለ ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም የተነገረ ነው፡፡ ከደሴ ወደ መቀሌ ሲኬድ ባለው መንገድ ላይ በምትገኘው ሐይቅ ከተማ የሐይቅ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አለ፡፡ የደሴቱን አፈጣጠር በተመለከተ የሚነገረው ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ …
Read 3788 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጐልማሣ ፈረስ መጋለብ በጣም ያምረውና ወደ ገበያ ፈረስ ሊገዛ ይሄዳል፡፡ ገበያ ውስጥ ብዙ ፈረስ የያዘና አንድ ፈረስ ብቻ የያዙ ሁለት ነጋዴዎች አሉ፡፡ ወደ ባለ ብዙው ፈረስ ይጠጋና፤ “ይሄ ስንት ነው?” ይለዋል፡፡ ባለብዙው ፈረስ - “ሁለት ሺ”…
Read 4182 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ኖር በዪ የኹጅር የጋኽምን ምስ) - የጉራጊኛ ተረትና ምሣሌ (Old wine in a new bottle) - የእንግሊዞች ተረትና ምሣሌ ሩሲያውያን አንድ ተረት አላቸው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ በዋናው ከተማ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የጣት ቀለበቱ ይጠፋበታል፡፡ ወዲያው በጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ…
Read 5118 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ የኤሌክትሪክ መስመር በአውሮፓ ተዘርግቶ ጥቂት እንደቆየ ሁለት ገበሬዎች ስለህይወታቸው ሊጨዋወቱ ተቃጥረዋል፡፡ ሁለቱም እርሻቸውን አርሰው፣ ዘራቸውን ዘርተው፤ ሰብል ይጠብቃሉ፡፡ ሁለቱም ከብቶች ነበሩዋቸውና ወደ ሆራ ነድተው፣ ውሃ አጠጥተው፣ ለግጦች መስኩ ላይ አሰማርተዋቸዋል፡፡ የከብቶቹ ባህሪ ግን ለየቅል ነው፡፡ የአንደኛው ከብቶች…
Read 4019 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ሻማር እኻ ቲያፈኳን ኧኳዳር አት ኧደንግር ባነ ባረም) የቤተ ጉራጌ ተረት ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይለናል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ክፉኛ ይታመምና ቤቱ ይተኛል፡፡ የመንደሩ ሰው ሁሉ የሚበላም የሚጠጣም እያመጣ በየተራ ይጠይቀዋል፡፡ “አቶ እገሌ” ይላል ጠያቂ “አቤት” ይላል ተጠያቂ…
Read 4122 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
እኛ አገር ስለእንግዳ ተቀባይነታችን ብዙ ተነግሯል፡፡ አንዳንድ በተግባር በታሪክ ያየናቸው ዕውነቶች ደግሞ የሚናገሩት ሌላ ሀቅ አላቸው፡፡ ውለው አድረው ግን እንዲህ እንደዛሬው እንደተረት ይተረታሉ፡፡የዛሬ ሠላሳ አምስት ዓመት ገደማ፣ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ እንግዳ የውጪ አገር መሪ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው ተብሎ…
Read 4027 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ