ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
 አቶ ኃይልና አቶ ትህትና የአንድ አገር ተወላጅ በመሆን አብረው ሲኖሩ ሲኖሩ፣ ከድህነት ወጥተውና በልፅገው ያለ ቅጥ ከበርቴነት ተሰማቸው፡፡ መቼም ሰው መክበርና መበልፀግ ሲጀምር ምኞቱ ሁሉ በዚያው ክብርና ሀብቱ ላይ ቶሎ ቶሎ ሲጨምርበትና ተፊተኛው የበለጠ ሃብት ለማፍራት መባዘን መሆኑን ማንም አይስተውም፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ መጠጥ ቤት የነበረው ባላባት ነበረ። ይህ ሰው በጣም ስስታምና እምነተ-ቢስ ሰው ነበር። በህልሙም በእውኑም አግባብነት የሌለው ትርፍ ከማግበስበስና ሀብታም ከመሆን በስተቀር የሚያስበው ነገር የለም። ሆኖም ምንም ያህል ጥረት ቢያደርግ በየዕለቱ እየደኸየ ነበር የመጣው። አንድ ቀን አንድ…
Rate this item
(9 votes)
አንድ የስፓኒሾች ተረት አለ፡፡ ከዘመናት በፊት አንድ ንጉስ፣ ያለ የሌለ ገንዘቡን አዳዲስ ልብስ በማሰፋት ያጠፋ ነበር፡፡ ወደ አደባባይ አዲስ ልብስ ለብሶ ብቅ እንደማለት የሚያስደስተው ነገር የለም፡፡ አዲስ ልብስ ከመውደዱ የተነሳ “ሌሎች ንጉሶች ወደ ጦር ሜዳ ሲውሉ፣ ፈረስ ጉግስ ሲጫወቱ፣ እሱ…
Rate this item
(4 votes)
‹‹ሁሉንም ሞክሩ፤የተሻለውን ያዙ›› የሚለውን አባባል፣ ቢያንስ እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ (የዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ) ገብቶ የተማረ ተማሪ ያውቀዋል፡፡ በየድግሪው ላይ የተፃፈ መሪ ቃል እና ጥቅስ ነው፡፡ በህይወታችን ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶች ይገጥሙናል፤ እና በየፈርጅ በየፈርጃቸው እየሞከርን፣ እየወደቅን…
Rate this item
(6 votes)
ሁለት ወዳጆች በመንገድ ሲሄዱ አንድ አሮጌ ግድግዳ ላይ የተሰቀለ አንድ ያረጀ የሚመስል ስዕል ያያሉ። ሁለቱም ስዕል አድናቂዎች ነን ይሉ ነበርና ወደዚያ ስዕል ተጠግተው ቆመው ያስተውሉ ጀመር።አንደኛው - “እንዴት ግሩም አድርጎ ስሎታል! እንደዚህ ያለ የጀምበር ጥልቂያ ስዕል (sun-set) እስከዛሬ አይቼ አላውቅም”…
Rate this item
(2 votes)
አጼ በካፋ አንድ በጣም የሚወዱት ለማዳ በግ እንደነበራቸው ይነገራል። በጉ ቀላዋጭ ስለነበር እንዳይቸገር ተብሎ አዋጅ ወጣለት። አዋጁም በደረሰበት ያሻውን እንዲበላ የሚያዝ ሲሆን፤ ያ ካልተደረገለት ግን ማንም ቢሆን ቅጣት እንደሚጠብቀው ይገልጻል። ሰው ግን ተማረረ። በጉ ማን አለብኝ ብሎ የተሰጣ ስጥ፣ ለወፍጮ…
Page 5 of 71