ጥበብ
ለምን እንደኾን አይታወቅም፡፡ ዛሬ መስኮት ከፈትኩ፡፡ “እረ ዛሬስ ማን ሊሞት ነው?” እያሉ የፊት ለፊት ጎረቤቶቼ ሲገሸልጡኝ ይታየኛል፡፡ “ምነው እናንተ ገንፎ አማረኝ ትሉ የለም? ቅንጨ አማረኝ ትሉ የለም? ጎመን አማረኝ ትሉ የለም? ጠላ ዐረቂ ክትፎ እንኳን…(የማያውቁት ሀገር ሊናፍቅ አይችልም) …ሌላው ቢቀር…
Read 673 times
Published in
ጥበብ
እጣ ፈንታ እና ነፃ ፍቃድ ተባብረው የሎሊታ አይኖች ላይ አምጥተው ገተሩኝ፡፡ መፍትሄ የምትሻው የነፍሴ መንኮራኩር ወደየት እየተነዳች እንደሆነ ስላልገባኝ፣ እያስደሰተኝና ደህና አድርጎ እየቃኘኝ ያለውን ስቃዬን እንዲያክሙት ቃላቶቼን እስኪያልባቸው ድረስ አሯሩጬ መፍትሄ እንዲያድኑ ልላካቸው…. ለአስራ ሦስት አመት ያህል በሀያል ወጀብ ስጓዘው…
Read 580 times
Published in
ጥበብ
፩. ኆኅተ ነገርማኅበረሳባችን የሥነግጥም ባህሉ አንድ የሕይወቱ አካል ሆኖ የኖረ ነው። ታሪኩን በግጥም ይሰንዳል፤ ኃዘኑን በግጥም ይሸኛል፤ ብሶቱን በግጥም ያተናል፤ ፍቅሩን በግጥም ያጣጥማል፤ ትዝብቱን በግጥም ይቀኛል፤ እልሁን በግጥም ይወጣል፤ ጥያቄውን በግጥም ያቀርባል፤ ወዘተ፤ አስረጂዎችታሪክን በግጥም መዘከር- ራስ ኃይሉ ተክለ ሃይማኖት፣…
Read 536 times
Published in
ጥበብ
“ወዳጄ ልቤ በዚህ ዘመን ማን፣ ምን መኾኑን ሳታውቅ አፍህን ከከፈትክ፣ ማረሚያ ቤት ተከፍቶ ይጠብቅሃል፡፡ ለዛውም ዕድለኛ ከኾንክ፡፡ ሀገራችን መጽሐፍ ላነበበ ታራሚ የእስር ዘመን መቀነስ እስክትጀምር አፌን አልከፍትም፡፡ ሆሆሆ… “ በረንዳ ላይ በአንድ ግሮሰሪ፣ ተሼና ተፌ የተሰኙ ሁለት ጓደኛሞች ወግ ይዘዋል፡፡…
Read 584 times
Published in
ጥበብ
የወጣትነት ስሜት እንደ ገሞራ ነው ብዬ አምናለሁ። አለት እያቀለጠ፣ እንደ ማግማ እያነደደ ምድር ላይ እንደ ውሃ ይፈስሳል የሚል ሃሳብ ይዤ ኖሬያለሁ። እድሜ ሲበርድ ስሜት ሲረጋጋ፣ የቀለጠው ሁሉ መሬት ወርዶ አለት ሆኖ እንደሚጋገር፣ ገጣሚም እንደዚሁ ውስጡ መረጋጋት ይነግሳል። ነፋሱ ጋብ ሲል…
Read 484 times
Published in
ጥበብ
(‹መጽሐፈ - ጨዋታ› ፕሮግራም ላይ ጋሽ ተሾመ ብርሃኑ ከኀያሲው ደረጀ በላይነህ ጋር የ30 ዓመታት ምርምራቸው በኾነው ‹ኢስላማዊ ሥነ-ጽሑፍ› መጽሐፍ ላይ ያደረጉት ውይይት መጽሐፉን ድጋሚ እንዳነበው አደረገኝ። ጋሽ ተሾመ ብርሃኑ ከማል በርካታ መጻሕፍትን፣ በጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ መጣጥፎችን ያስነበቡን ሰው…
Read 507 times
Published in
ጥበብ

