ጥበብ
ጋሽ ማሞ ውድነህ “ማንም ሰው ቢሆን የተደበቀ ነውር አለው፤ ለማንም የማይናገረው። በዚህም ምክንያት ትክክለኛው ትምህርት ከሰዎች ወደ ሰዎች ሳይተላለፍ ይቀራል።” ይላል። “የሚሳም ተራራ” የተሰኘው የፍቅረማርቆስ ደስታ ግለ ሕይወት ታሪክ ወ ግለ ማስታወሻ መጽሐፍ፥ ሽቅብ ቁልቁል በተናጠው የሕይወት እንስራ፣ “ለጥቂት-አፍታ” የተከፈተ…
Read 665 times
Published in
ጥበብ
”ይልማ በገጣሚነቱ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሳያሰልስ ከአርባ ዓመታት በላይ አገልግሏል፡፡ የማይረሱ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚተላለፉ ሕያው የሆኑ ሥራዎችን አበርክቶልናል፡፡ ይልማ በልኩ አልተሾመም፣ አልተሸለመም፡፡ በአገራችን በኢትዮጵያ ምድር በይልማ ደረጃ የገጠመ፣ ግጥምን ከዜማ ያሰናኘ፣ ያዋሃደ .. የጥበብ ጀግና ማን ነው?--” ብርሃነ…
Read 499 times
Published in
ጥበብ
ማሕሌት (1981) በአዳም ረታ የተጻፈ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድበል ሲሆን ከኢትዮጵያ ብሉይ (classic) ሥራዎች መካከል አንዱ ተደርጎ የሚጠቀስ ነዉ፡፡ አዳም ረታ በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ላይ ጉልህ ተፅዕኖ የፈጠረ ታላቅ ልብ ወለድ ደራሲ ነዉ፡፡ ደራሲዉ ለአራት አሥርት ዓመታት በዘለቀ የሥራ ዘመኑ…
Read 519 times
Published in
ጥበብ
ኤፍሬም ታምሩ፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ከ1973 ዓ.ም. እስከ ዛሬ ድረስ ጾታዊ ፍቅርን፣ የአገር ፍቅርን፣ ናፍቆትን፣ ይቅርታን፣ ትዝብትን፣ ሰውኛ ባሕሪን ወዘተረፈ አስመልክቶ በርካታ ሥራዎችን ሠርቷል።ሙዚቃን የጀመረው ከአያሌው መስፍን ጋር እንደሆነ ዕሙን ነው፡፡ ኤፍሬም ‹‹ገና ልጅ ነኝ ጋሜ›› የሚል ዘፈን አለው፤ ገና…
Read 534 times
Published in
ጥበብ
(ካለፈው የቀጠለ) የጦር መሳሪያ ድምፅ ሞቅ ደመቅ ብሎ መሰማት ጀመረ። ባህር ኃይል መደብ ውስጥ ምድር ሰማዩን የሚያናውጥ ድምፅ ተሰማ። በባህር ኃይል መደቡ የሚገኙ መርከበኞች በፍጥነት የመከላከያ መሳሪያቸውን ከግምጃ ቤት አንስተው በየምሽጋቸው አደፈጡ። የጦር መርከቦች ሁሉ ወደ አውላላው ባህር ቀዝፈው ፊታቸውን…
Read 578 times
Published in
ጥበብ
በተፈጥሮ አካል ጉዳተኛ የሆነው ዮሴፍ በቀለ በሙያው ሠዓሊ ሲሆን፤ የሚስለው ደግሞ በአፉና በእግሩ ነው፡፡ ስዕል የጀመረውም በልጅነቱ ለእንቁጣጣሽ አበባ በመሣል እንደሆነ ያስታውሳል፡፡ አካል ጉዳተኝነት አለመቻል አይደለም ሠርቶ መብላት ይቻላል የሚለው ሠዓሊው፤ ሆኖም ሥዕሎቹ እየተሸጡለት አለመሆኑን ይናገራል፡፡ የአዲስ አድማስ ልዩ ዘጋቢ…
Read 859 times
Published in
ጥበብ