ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
ጀርመናዊው ኡዌ (ባንተን) ሸፈር፤ ድምፃዊ፤ ጊታር ተጫዋችና የሩት ሮክ ሬጌ ሙዚቃ አርቲስት ነው፡፡ ለመጀመርያ ጊዜ ማይክ የጨበጠው በ19 ዓመቱ ሲሆን “ባንተን” የሚለውን ቅፅል ስም ያወጡለት የሙያ ባልደረቦቹ የጃማይካ ሙዚቀኞች ናቸው፡፡ በስነግጥም የተካነ የሙዚቃ አጫዋች ወይም ዲጄ መሆኑን በማድነቅ ነው ቅፅል…
Rate this item
(1 Vote)
የሕይወት ታሪክ የባለታሪኩን ሕይወት ዙሪያ ገብ መተረክ አለበት፤ ነገር ግን ሰው የተጓዘበትን የዳና ፈለገ ውል ለማግኘት እድል ላይቀናን ይችላል። ስለዚህ የሕይወት ታሪክ ጸሐፊ በገር ልቡናው አመዛዝኖ የመጻፍ ችሎታው ላቅ ያለ ሊሆን ይገባል። ሰሞኑን በገብረክርስቶስ ኃይለሥላሴ የተጻፈውን “የስምዖን የሕይወት ጎዳና (የመጽሐፍ…
Sunday, 11 July 2021 18:33

ፍቅር አለማማጁ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 አድማስ ትውስታ ፍቅር አለማማጁ! እኔና ቤቲን ያገናኘን እንጀራ ነው፡፡ እህል ውሃ። Destiny ወይም እጣፈንታ ልትሉት ትችላላችሁ፡፡ እኔ የድርጅቱ የሂሳብ ሹም ሆኜ በተቀጠርኩ በመንፈቄ፣ ቤቲ ፀሐፊዬ ሆና ተቀጠረች፡፡ የሚያስደነግጥ መልክና ቁመና የላትም፡፡ ግን ከዚያ የማይተናነስ ቀልድና ጨዋታ አዋቂ ናት፡፡ ወንዶችንም ሴቶችንም…
Wednesday, 07 July 2021 19:46

የእረኛ የብሶት ግጥሞች

Written by
Rate this item
(2 votes)
ግጥም የብዙ ስሜቶች መግለጫ ነው፤ የደስታም የሀዘንም። እረኞች ለውደሳ እንደሚገጥሙ ሁሉ ለእርግማን እና ውስጣዊ ብሶትን ለመግለጽም ይገጥማሉ። እንዲህ አይነት ውስጣዊ ስሜቶች በቀጥታ አይነገሩም፤ የሚነገሩት በዘፈን ውስጥ ነው። በነገራችን ላይ በንጉሣዊውም ሆነ በወታደራዊው (ደርግ) ሥርዓቶች አንዳንድ ዘፈን በመገናኛ ብዙኃን እንዳይተላለፍ ይታገድ…
Rate this item
(1 Vote)
 (አስደንጋጭ እውነቶች፣ አስፈሪ ገጠመኞች፣ አስገራሚ ሁነቶች) እንደ ሸማኔ - መወርወሪያ ፈጣን በሆነው በዚህ ዘመን፣ጥሞና የሰማይ ያህል በራቀበት ጥድፊያ-መሀል፣ ሰው ሰውን ለማድመጥ ፋታ ብርቅ ሆኖበት፣ ከማሽን ጋር ፍቅር ላይ በወደቀበት፣ የዘመን ምድጃ ላይ ለተጣድነው ለእኛ በሰከነ ወንበር፣አርቆ በሚያስብ ጠቢብ የበሰለ ቁምነገርና…
Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ "--በዜግነት ዕሴቶች ላይ መሰረቷን ባደረገች አገር ውስጥ፣ በዜጎች መካከል አንዳችም የመብት መበላለጥ አይኖርም፡፡ ሁሉም ዜጋ እኩል የሆነ የፖለቲካ መብት ይኖረዋል እንጂ፡፡ አገሬ ብሎ በሚጠራት አገሩ ላይ ዜጋው እኩል የመወሰን ሉዓላዊ የስልጣን ባለቤትም ነው፡፡--" ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት…