ጥበብ
”--ደራሲው ዝም ብለው አንድን ተረት ተርተው ሲያበቁ፣ በደፈናው በባዶ ወግ ብቻ አይሞሉንም፡፡ እውነቱ ከተረቱ አመዝኖ ውስጣችን እንዲቀር የሚሄዱበት ርቀት ረጅም ነው፡፡ ተረቶቻቸው ከንቱ አስተሳሰቦችን ሰብረው፣ ወንዝ እማያሻግሩ ትብታቦችን በጣጥሰው ለመውጣት እንዲሁም ለማሳመን በእጅጉ የሚጥሩ ናቸው፡፡ ጎጂ ልማድን ዘበት ለማድረግ አያንቀላፉም፡፡--”…
Read 857 times
Published in
ጥበብ
በዌስት ሚኒስትር አቤይ፣ በአንድ የአንጀሊካን ጳጳስ መቃብር ላይ ተከታዮ ሃሳብ ሰፍሯል፡፡ ወጣትና ነፃ ሳለሁ፣ ምናቤ ገደብ አልነበረውም፤ ዓለምን ስለመለወጥም አልም ነበር፡፡ ዕድሜዬ እየገፋና ብልህ እየሆንኩ ስመጣ፣ ዓለም እንደማይለወጥ ተገነዘብኩ፡፡ እናም እይታዬን አጥብቤ፣ አገሬን ብቻ ለመለወጥ ወሰንኩኝ፡፡ እሱም ግን አልሆነም፡፡ የዕድሜዬ…
Read 738 times
Published in
ጥበብ
“--ቀን መኝታዬ ላይ እውልና ማታ ነው የማነበው፡፡ ጀምበር ከጠለቀች በኋላ ቁጭ ብዬ በየዕለቱ የሚወጡትን ጋዜጦች አነባለሁ። አንድ ወዳጄ አለ በእድሜም ይበልጠኛል። ጤና ስላለው ካዛንቺስ አካባቢ ወጣ ብሎ አንዱ ጥግ ቁጭ ብሎ አላፊ አግዳሚውን ሲያይ ይውላል፤ አሁን እርሱን ሳስብ ያንን እድል…
Read 838 times
Published in
ጥበብ
‹‹ . . .ወንድዬ ዓሊን በአማርኛ የሥነ ግጥም ባህል ውስጥ ልዩ ያደርጉታል ብዬ ከማምንባቸው ገጽታዎች አንዱ ምስሎቹን የሚጠልቅባቸው ባህሮች አያሌነት ነው። ከጸጋዬ ገብረ መድኅን፣ ከሰሎሞን ዴሬሳና ከዮሐንስ አድማሱ በስተቀር በሌሎች ገጣሚዎቻችን እምብዛም የማይታየውን ዛሬን ከነገ፣ እንዲሁም ዱሮና ዘንድሮን የማተረጓጎም ጥበብ…
Read 971 times
Published in
ጥበብ
”--በየቀኑ የሚፈበረኩ ዘር ወለድ ወሬዎች ለትዳር መናጋት፣ ለአእምሮ ዕድገት ፀር ሆነዋል። በኢኮኖሚ አለመመጣጠን፣ ከማህበራዊ ተሳትፎዎች መገለል(ቢካተቱም የጎሪጥ መተያየት) እየተበራከት ነው። በዚች ቆራጣ ጽሑፍ ይኼን በየሰው ልብ የገባ የዘር ቁርሾ ማከም ይከብዳል። ቢሆንም ሰው ከታሪክ ካልተማረ፣ እየሆነ ካለው ነገር የተሻለውን ካልወሰደ...አጨራረሱ…
Read 768 times
Published in
ጥበብ
ጠባብ የመተላለፊያ መንገዱ ጠመዝማዛና ዘላለማዊ ይመስላል። በመተላለፊያው ውስጥ የሚያስተጋባውን ደካማ የውሃ ድምፅ እሰማለሁ።ድምጹን ተከትዬ ወደ አንድ ትንሽ የከርሰ ምድር ወንዝ ደረስኩ።.ከመሬት በታች ወደሆነው ወንዝ ዘልቄ በመግባት ፈጣን ጅረት ወደ ታች እንዲወስደኝ ፈቀድኩ። ወንዙ በዋሻው ግድግዳ ላይ አልፎ አልፎ የተሰቀሉ ችቦዎች…
Read 784 times
Published in
ጥበብ