ጥበብ
ማሕሌት (1981) በአዳም ረታ የተጻፈ የአጫጭር ልብ ወለዶች መድበል ሲሆን ከኢትዮጵያ ብሉይ (classic) ሥራዎች መካከል አንዱ ተደርጎ የሚጠቀስ ነዉ፡፡ አዳም ረታ በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ላይ ጉልህ ተፅዕኖ የፈጠረ ታላቅ ልብ ወለድ ደራሲ ነዉ፡፡ ደራሲዉ ለአራት አሥርት ዓመታት በዘለቀ የሥራ ዘመኑ…
Read 749 times
Published in
ጥበብ
ኤፍሬም ታምሩ፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ከ1973 ዓ.ም. እስከ ዛሬ ድረስ ጾታዊ ፍቅርን፣ የአገር ፍቅርን፣ ናፍቆትን፣ ይቅርታን፣ ትዝብትን፣ ሰውኛ ባሕሪን ወዘተረፈ አስመልክቶ በርካታ ሥራዎችን ሠርቷል።ሙዚቃን የጀመረው ከአያሌው መስፍን ጋር እንደሆነ ዕሙን ነው፡፡ ኤፍሬም ‹‹ገና ልጅ ነኝ ጋሜ›› የሚል ዘፈን አለው፤ ገና…
Read 767 times
Published in
ጥበብ
(ካለፈው የቀጠለ) የጦር መሳሪያ ድምፅ ሞቅ ደመቅ ብሎ መሰማት ጀመረ። ባህር ኃይል መደብ ውስጥ ምድር ሰማዩን የሚያናውጥ ድምፅ ተሰማ። በባህር ኃይል መደቡ የሚገኙ መርከበኞች በፍጥነት የመከላከያ መሳሪያቸውን ከግምጃ ቤት አንስተው በየምሽጋቸው አደፈጡ። የጦር መርከቦች ሁሉ ወደ አውላላው ባህር ቀዝፈው ፊታቸውን…
Read 816 times
Published in
ጥበብ
በተፈጥሮ አካል ጉዳተኛ የሆነው ዮሴፍ በቀለ በሙያው ሠዓሊ ሲሆን፤ የሚስለው ደግሞ በአፉና በእግሩ ነው፡፡ ስዕል የጀመረውም በልጅነቱ ለእንቁጣጣሽ አበባ በመሣል እንደሆነ ያስታውሳል፡፡ አካል ጉዳተኝነት አለመቻል አይደለም ሠርቶ መብላት ይቻላል የሚለው ሠዓሊው፤ ሆኖም ሥዕሎቹ እየተሸጡለት አለመሆኑን ይናገራል፡፡ የአዲስ አድማስ ልዩ ዘጋቢ…
Read 1072 times
Published in
ጥበብ
ከዛሬ 42 ዓመታት በፊት አንድ ጓደኛዬ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል አባል ሆኖ ተቀጠረ። ዘመኑ ቀይ ሽብር፣ ነጭ ሽብር ጋብ ያለበት፣ ወጣቱ ትውልድ ቅስመ ሰባራ የሆነበት፣ ምንም የሥራ እድል የሌለበት፣ ብሔራዊ ውትድርና የታወጀበት፣ አንድ ለእናቱ የሆነው ዩንቨርስቲ ጥቂት ተማሪዎች የሚቀበልበት ጊዜ ስለሆነ…
Read 1460 times
Published in
ጥበብ
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለውለታ፣ Francis Falceto ‹‹About Ethiopian Music(s) and their Heritage›› በተሰኘ መጣጥፉ በሞሐሙድ አሕመድ ‹‹ኧረ መላ መላ›› በሚል ዘፈን አስገዳጅነት የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለመውደድ እና ለመገምገም በቃሁ ይልና፤ በሃቲቱ አክሎ በኢትዮጵያ/የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ የሚመለከተው አካል ሙዚቃን በቅርስነት መመዝገብ እንዳለባቸው ብዙ…
Read 778 times
Published in
ጥበብ

