ጥበብ
ወደ አዳራሹ ስገባ አስፈሪ ድምፅ ተቀበለኝ። አስፈሪ!“አታስመስል! … አታስመስል!” የሚያንባርቅ ድምፅ! “ወደዚህ የገባኸው ሠዓሊውን ስለምታከብረውና ስለምትወደው ነው?” ድምፁ ከየት እንደመጣ የማን እንደሆነ ለማወቅ ያስፈራል። ቤቱ የእርሱ ነው እና እንዲህ እንደልቡ የሚያንባርቀው የገብረ ክርስቶስ ደስታ መንፈስ ይሆን? ከፍርሃቴ የተነሳ አዕምሮዬን ለማረጋጋት…
Read 614 times
Published in
ጥበብ
ኦምራን ሚኻኤል ኢቫኖቭ ከ1900 – 1 986 የኖረ ፈላስፋና መምህር የነበረ ትውልዱ ቡልጋሪያ የሆነና ከ1937 ጀምሮ ፈረንሳይ የኖረ ነው፡፡ በስራዎቹ በዋናነት የሚያነሳው ሰዎችንና ለፍፁምነት የሚደረግ ጥረትን ነው፡፡ ይህንኑ መሰረታዊ ጥያቄ ታዲያበሚያስገርም መልኩ ነው ለመመለስ የሚሞክረው፡፡ አገላላፁ የሚያነሳቸውን ርዕሰ ጉዳዮች በተግባር…
Read 706 times
Published in
ጥበብ
ሁለንታዋን ባሸተው፤ የማውቀው መዓዛ በአፍንጫዬ ተዛወረ። ይሄን ጠረን አውቀዋለሁ፤ አልኩ ለራሴ - ዝቃ ቅቤ።ልጅነቴ መደብ ላይ ሄጄ ተንጋለልኩ በምልሰት፤ ከቤታችን ጓሮ አያቴ የሚኮተኩታቸውና የሚያሳድጋቸው ተክሎች ነበሩ። ጤና አዳም፣ ዝቃ ቅቤ፣ ናና ቅመም፣ እንጆሪ፣ ቃርያ ብዙ ብዙ ሌሎች አይነት አይነታቸው የተለያየ…
Read 675 times
Published in
ጥበብ
--የእምነቱና የመርሁ ተገዥ የሆነ ጠቢብ የታደለ ነው። አብዮቱ ግን ገና በብዙ አቅጣጫ የሚመረመር ጉዳይ አለው። የነበረ ሁሉ ምስክርነቱን ለራሱ ቢፅፍና የታሪክ ሰው ደግሞ በደርዝ በደርዝ አስስተካከሎ ቢያደረጀው የትውልድ መማሪያ ለመሆን ይበቃል። አሁን ችግራችንኮ ታሪክ አደራጁ የታሪክ ባለሙያ ተቀምጦ ሁሉም ሰው…
Read 744 times
Published in
ጥበብ
ዮናስ ታረቀኝ ይባላል፡፡ በጀርመን ባህል ማዕከል የቤተ መፃህፍትና የመረጃ ሃላፊ ነው፡፡ ከአስር በላይ የተለያዩ መጻሕፍትን ከጀርመንኛና ከእንግሊዝኛ በመተርጎም ለአንባቢ ማድረሱን ይናገራል፡፡ በቅርቡ ለንባብ በበቃውና በጀርመን ባህል ተቋም ሙሉ ድጋፍ በታተመው “ሠላሳዎቹ” የተሰኘ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ላይ ከሃሳብ ማመንጨት እስከ ማስተባበር…
Read 897 times
Published in
ጥበብ
(ክፍል አንድ) ( አየህ ከድርሰት አቅራቢዎች ወገን ብቻ ሳልሆን እኔም አንባቢ ነኝ - ድርሰት ሞልቷል ባይ ነኝ፡፡ በአማርኛ አያሌ ደራሲያን ይጽፋሉ እኮ፣ ብዙ አሉ…የስንቱን ስም ልጥቀስልህ፡፡ በተለይ ተጽፈውየተቀመጡና ያልታተሙ እጅግ ጥሩ-ጥሩ መጻሕፍት እንዳሉ አጋጥሞኛል፣ አውቃለሁም፡፡ ችግራችን የደራሲያን ሳይሆን በአንባቢያን በኩል…
Read 721 times
Published in
ጥበብ